Judges 8:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እታ ኣብ ሴኬም ዝነበረት ሰበይቱ ድማ ወዲ ወለደትሉ፣ ስሙ ድማ ኣቢሜሌክ ሰመዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሴ​ኬ​ምም የነ​በ​ረ​ችው ዕቅ​ብቱ ወንድ ልጅ ወለ​ደ​ች​ለት፤ ስሙ​ንም አቤ​ሜ​ሌክ ብሎ ጠራው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሴኬምም የነበረችው ቁባቱ ወንድ ልጅ ወለደችለት፥ ስሙንም አቤሜሌክ ብሎ ጠራው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሴኬም የምትኖረው ቁባቱም እንደዚሁ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ስሙንም አቤሜሌክ አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሰኬማ ካታማን ደእያ ቆማታ አቱማ ናኣ አዉ የልና፥ ሱን አብመሌካ ያጊደ ሱንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Sekeema kataman de'iyaa k'oomata attuma na'aa aw yelina, suntsaa Aabimeleeka yaagiide suntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Seekeeme katamaan diza laggeththo maccassaya izas attuma naa yeliin sunththaa Abimelekke gi sunththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ሴኬሜ ካታማን ዲዛ ላጌ ማጫሳያ ኢዛስ ኣቱማ ና ዬሊን ሱን ኣቢሜሌኬ ጊ ሱንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሴከማን ደእያ ላገያ እያዉ አደ ናኣ የልን፥ እያ ሱን አብመለከ ያግድ ሱንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Seekeman de7iya laggethiya iyaw adde na7aa yelin, iya sunthaa Abimeleke yaagidi sunthis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሴኬም የምትኖረው ቁባቱም እንደዚሁ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ስሙንም አቤሜሌክ አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሴኬም የምትኖርም ቊባት ነበረችው፤ እርስዋም ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ ስሙንም አቤሜሌክ ብሎ ጠራው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ኣብ ሴኬም ዝነበረት ሰበይቲ ወሰኑ ድማ ወዲ ወለደትሉ፤ ስሙ ኸዓ ኣቢሜሌክ ኢሉ ሰመዮ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ኣብ ሴኬም ዝነበረት ሰበይቲ ወሰኑ፡ ንሳ ድማ ወዲ ወለደትሉ፡ ስሙ ኸኣ ኣቢሜሌክ ኣውጽኣሉ።