Judges 8:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ሰብ ሱኮት መጺኡ ድማ፡ ሰባሕን ሳልሙናን ኣለዉ፡ ነቶም ዝደኸሙ ሰባትኩም እንጌራ ክንህቦም፡ ሕጂ ኣእዳው ሰባሕን ሳልሙናን ኣብ ኢድኩም ኣሎ ድዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌዴዎንም ወደ ሱኮት አለቆች መጥቶ፥ “ለደከሙት ሰዎችህ እህል እንሰጥ ዘንድ የዛብሄልና የስልማና እጅ አሁን በእጅህ ነውን? ብላችሁ የተላገዳችሁብኝ፥ ዛብሄልና ስልማና እነሆ፥” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ሱኮትም ሰዎች መጥቶ። ለደከሙት ሰዎችህ እንጀራ እንሰጥ ዘንድ የዛብሄልና የስልማና እጅ አሁን በእጅህ ነውን? ብላችሁ የተላገዳችሁብኝ፥ ዛብሄልና ስልማና እነሆ፥ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ጌዴዎን ወደ ሱኮት ሰዎች መጥቶ እንዲህ አላቸው፤ “ ‘ለደከሙት ሰዎችህ እንጀራ እንሰጥ ዘንድ ዜባሕና ጻልሙና በእጅህ ገብተዋልን’ በማለት ያላገጣችሁብኝ ዜባሕና ጻልሙና እነዚሁላችሁ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ጌዶን ሱኮታ አሳኮ ዪደ፥ “ ‘ዘባሀነ ጻልሙናአ ኔን ኦሞዳበይካሽን፥ ነ ዳቡሬዳ አሳዉ አያዉ ኡክ እማኔ?’ ጊደ ህንተንቱ ታና ቅሊጬድታ፤ ሽን ዘባሀነ ጻልሙናአ ሀዋንታ በእተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Geedooni Sukkoota asaakko yiide, « ‹Zebaahanne S'almmunaa'a neeni omooddabeykkashin, ne daabureedda asaw ayaw ukitsaa immanee?› giide hinttenttu taana k'iliic'eeddita; shin Zebaahanne S'almmunaa'a hawantta be'ite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Geedooni Sukoote asaakko yiidi, « ‹Zebahanne Xalmuna neni di7abeekkashin daaburda ne olanchchatas ays kath immanee?› giidi intte tana qilccideta; ha7i gidikko Zebahanne Xalmuna hayta be7ite!» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ጌዶኒ ሱኮቴ ኣሳኮ ዪዲ፥ « ‹ዜባሃኔ ጻልሙና ኔኒ ዲኣቤካሺን ዳቡርዳ ኔ ኦላንቻታስ ኣይስ ካ ኢማኔ?› ጊዲ ኢንቴ ታና ቂልጪዴታ፤ ሃኢ ጊዲኮ ዜባሃኔ ጻልሙና ሃይታ ቤኢቴ!» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ገድዮን ሱኮታ ይድ፥ “ ‘ዘባነ ሳልሞና ኔኒ ድአባካሽን፥ ዳቡርዳ ነ አሳስ አይስ ካ እማኔ?’ ግድ ታ ቦላ ቀልቅስደታ፤ ሽን ዘባነ ሳልሞና ሀይሳ በእተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Gediyooni Sukota yidi, “ ‘Zebanne Salmoona neeni di77abakashin, daaburida ne asaas ayis kathi immanee?’ gidi ta bolla qelqisideta; shin Zebanne Salmoona haysa be7ite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ጌዴዎን ወደ ሱኮት ሰዎች መጥቶ እንዲህ አላቸው፤ “ ‘ለደከሙት ሰዎችህ እንጀራ እንሰጥ ዘንድ ዛብሄልና ስልማና በእጅህ ገብተዋልን’ በማለት ያላገጣችሁብኝ ዛብሄልና ስልማና እነዚሁላችሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ጌዴዎን ወደ ሱኮት ሰዎች መጥቶ “ ‘ዜባሕንና ጻልሙናዕን ገና አልማረክህም፤ ታዲያ አሁን በረሀብ ለደከሙት ወታደሮችህ ምግብ የምንሰጠው ለምንድን ነው?’ ብላችሁ አሹፋችሁብኝ ነበር፤ አሁን ግን ዜባሕና ጻልሙናዕ እነሆ በእጄ ይገኛሉ!” አላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ ሰብ ሱኮት መፂኡ ድማ “ነቶም ዝደኸሙ ሰብካ እንጀራ ኽንህቦምስ፥ ኢድ ዛብሄልን ኢድ ስልማናን ሕዚ ኣብ ኢድካ ድዩ? ኢልኩም ዘባጨኹምለይስ፥ ዛብሄልን ስልማናን እኒሀዉ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ ሰብ ሱኮት መጺኡ ድማ፡ ነቶም ድኹማት ሰብካ እንጌራ ኽንህቦምሲ፡ ኢድ ዜባሕን ጻልሙናን ሕጂዶ ኣብ ኢድካ ኣለዋ፡ ኢልኩም ዘባጮኹምለይሲ፡ ዜባሕን ጻልሙናን እነው፡ በሎም። |