Judges 8:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰብ ኤፍሬም ድማ፡ ምስ ሚድያናውያን ክትዋጋእ ኣብ ዝኸድካሉ እዋን፡ ስለምንታይ ዘይጸውዓና ኣገልጊልካና፧ ምስኡ ድማ ብርቱዕ ተባእሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኤ​ፍ​ሬም ሰዎ​ችም፥ “ይህ ያደ​ረ​ግ​ህ​ብን ምን​ድን ነው? ምድ​ያ​ምን ለመ​ዋ​ጋት በወ​ጣህ ጊዜ ለምን አል​ጠ​ራ​ኸ​ንም?” አሉት። ጽኑ ጥልም ተጣ​ሉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኤፍሬም ሰዎች። ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው? ምድያምን ለመዋጋት በወጣህ ጊዜ ለምን አልጠራኸንም? አሉት። ጽኑ ጥልም ተጣሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ጊዜ የኤፍሬም ሰዎች፥ “ምድያማውያንን ለመውጋት ስትሄድ ለምን አልጠራኸንም? ለምንስ እንዲህ ያለ ነገር አደረግህ?” በማለት ጌዴዎንን እጅግ ነቀፉት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ኤፍሬማ አሳይ ጌዶና፥ “ሚድያማቱዋ ኦላናዉ ባደ ኑና አያዉ ጼሳበይኪ? ኑና አያዉ ሀዋዳን ኦዲ?” ያጊደ ሎይ ፓሉመቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Efireema Asay Geedoona, «Miidiyaamatuwaa olanaw baadde nuuna ayaw s'eesabeykkii? Nuuna ayaw hawaadan ootsaaddii?» yaagiide loytsi palumetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Efreeme asay Geedoone, «Midiyaameta olanaas bashe nuna ays xeygabeekkii? Nuna ays hayssa mala ooththadii?» giidi keehi walassida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኤፍሬሜ ኣሳይ ጌዶኔ፥ «ሚዲያሜታ ኦላናስ ባሼ ኑና ኣይስ ጼይጋቤኪ? ኑና ኣይስ ሃይሳ ማላ ኦዲ?» ጊዲ ኬሂ ዋላሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤፍሬማ አሳይ ገድዮናኮ፥ “ምድያመታ ኦላናዉ ባሸ ኑና አይስ ፄጋብኪ? ኑ ቦላ ሄሳ መላባ አይስ ኦዲ?” ያግድ ይሎትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Efreema asay Gediyoonako, “Midiyaameta olanaw bashe nuna ayis xeegabikii? Nu bolla hessa melaba ayis oothadii?” yaagidi yilotidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ የኤፍሬም ሰዎች፣ “ምድያማውያንን ለመውጋት ስትሄድ ለምን አልጠራኸንም? ለምንስ እንዲህ ያለ ነገር አደረግህ?” በማለት ጌዴዎንን እጅግ ነቀፉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ የኤፍሬም ሰዎች ጌዴዎንን “ምድያማውያንን ለመውጋት ስትሄድ እኛን ለምን አልጠራኸንም? በእኛ ላይ ለምን እንዲህ አደረግህ?” ሲሉ በምሬት ወቀሱት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰብ ኤፍሬም ድማ “እቲ ምስ ምድያማውያን ክትዋጋእ ኽትከይድ እንተለኻስ ስለ ምንታይ ዘይፀዋዕኻና? ንምንታይከ ኸምዙይ ገበርካና?” በልዎ። ኣበርቲዖምውን ተፃልእዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብ ኤፍሬም ድማ፡ እቲ ምስ ሚድያን ክትዋግእ ክትከይድ ከሎኻ ዘይጸዋዕካና፡ እዚ ዝገበርካናስ እንታይ ነገሩ እዩ፡ በልዎ። ብሓይሊ ኸአ ተኻራኸርዎ።