Judges 7:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ህዝቢ ድማ መግብን መለኸታቶምን ኣብ ኢዶም ወሰዱ፣ ንብዘሎ እቶም ዝተረፉ እስራኤል ድማ ነፍሲ ወከፎም ናብ ድንኳኑ ሰደዶም፣ ነቶም ሰለስተ ሚእቲ ሰባት ድማ ሓልዎም። ሰራዊት ሚድያን ድማ ኣብ ትሕቲኡ ኣብ ጎልጎል ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሕዝቡንም ስንቅና ቀንደ መለከት በእጃቸው ወሰዱ፤ የቀሩትንም የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ወደ ድንኳናቸው ሰደዳቸው፤ ሦስቱን መቶ ሰዎች ግን በእርሱ ዘንድ ጠበቃቸው፤ የምድያምም ሰፈር ከእርሱ በታች በሸለቆው ውስጥ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሕዝቡንም ስንቅና ቀንደ መለከት በእጃቸው ወሰዱ፤ የቀሩትንም የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ወደ ድንኳናቸው ሰደዳቸው፥ ሦስቱን መቶ ሰዎች ግን በእርሱ ዘንድ ጠበቃቸው፤ የምድያምም ሰፈር ከእርሱ በታች በሸለቆው ውስጥ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌዴዎንም የቀሩትን እስራኤላውያን በሙሉ ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ አደረገ፤ ሦስት መቶውን ግን አስቀራቸው፤ እነርሱም የሚመለሱትን ሰዎች ስንቅና መለከት ወሰዱ። በዚህ ጊዜ የምድያማውያኑ ሰፈር ከእነርሱ በታች በሸለቆአማው ውስጥ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ ጌዶን አሳቱዋ ሽንቃነ ማላካታ አኬዳ ሄዙ ጼቱ አሳቱዋ ባረናና አሺደ፥ የንኮ አሳ ኡባ ኡንቱንቱ ሶ ኡንቱንቱ ሶ የዴዳ። ሀ ኡባባይ ሀንያ ዎደ፥ ሚድያማ ኦላንቻቱ ኡንቱቱፐ ህርክ ባጋና ዎምባን ዱንካኒደ ኡቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, Geedooni asatuwaa shink'k'aanne malakataa akkeedda heezzu s'eetu asatuwaa barenana ashshiide, yenkko asaa ubbaa unttunttu soo unttunttu soo yeddeedda. Ha ubbabay haniyaa wode, Miidiyaama olanchchatuu unttuttuppe hirkki bagganna wombbaan dunkkaaniide utteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Geedooni guye simmiza Isra7eele asaa shinqenne zaye ekkidi 300 asatas immidi hankko attida asaa ubbaa istta soo istta soo yeddides; ha ubbay haniza wode Midiyaame olanchchati isttafe duge baggara zullen dunkaanidi uttida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ጌዶኒ ጉዬ ሲሚዛ ኢስራኤሌ ኣሳ ሺንቄኔ ዛዬ ኤኪዲ 300 ኣሳታስ ኢሚዲ ሃንኮ ኣቲዳ ኣሳ ኡባ ኢስታ ሶ ኢስታ ሶ ዬዲዴስ፤ ሃ ኡባይ ሃኒዛ ዎዴ ሚዲያሜ ኦላንቻቲ ኢስታፌ ዱጌ ባጋራ ዙሌን ዱንካኒዲ ኡቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ገድዮን አሳታ ሽንቅያነ ኤንታ ሞይዝያ ኤክዳ ሄ ፄቱ አሳታ ባራ አሽድ፥ ሀንኮ አሳ ኡባ ኤንታ ሶ ሶ የድስ። ሀ ኡባይ ሀንያ ዎደ ምድያመ ኦላንቾት ኤንታፈ ጋርሳ ባጋራ ደእያ ዛንጋራን ዱንካንድ ኡትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Gediyooni asata shinqiyanne enta moyziya ekida heedzu xeetu asata baara ashshidi, hanko asa ubbaa enta soo soo yeddis. Ha ubbay haniya wode Midiyaame olanchoti entafe garsa baggara de7iya zangaaran dunkaanidi uttidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጌዴዎንም የቀሩትን እስራኤላውያን በሙሉ ወደ የድንኳናቸው እንዲመለሱ አደረገ፤ ሦስት መቶውን ግን አስቀራቸው፤ እነርሱም የሚመለሱትን ሰዎች ስንቅና መለከት ወሰዱ። በዚህ ጊዜ የምድያማውያኑ ሰፈር ከእነርሱ በታች በሸለቋማው ውስጥ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ጌዴዎን የሕዝቡን ስንቅና እምቢልታዎቹን ከተረከቡት ከሦስት መቶዎቹ በቀር ሌሎቹን እስራኤላውያን ሁሉ ወደየቤታቸው እንዲመለሱ አሰናበታቸው፤ ይህም ሁሉ በሚሆንበት ጊዜ የምድያማውያን ሰፈር ከእነርሱ በታች በሸለቆው ውስጥ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ጌዴዎን ነቶም ስንቅን መለኸትን ዝወሰዱ ሰለስተ ሚእቲ ሰብ ወሲዱ፥ ነቶም ዝተረፉ ዅሎም ህዝቢ እስራኤል ነናብ ድንኳኖም ሰደዶም። ሰፈር ምድያማውያን ድማ ኣብ ትሕቲኡ ኣብቲ ለሰ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ እቶም ህዝቢ ብኢዶም ስንቆምን መለኸቶምን ወሰዱ፡ ንኹሎም ሰብ እስራኤል ከአ ነፍሲ ወከፍ ነናብ ድንኳኖም ሰደዶም፡ ነቶም ሰለስተ ሚእቲ ሰብ ግና ኣትረፎም። ሰፈር ሚድያን ድማ ኣብ ትሕቲኡ ኣብቲ ለሰ ነበረ። |