Judges 7:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቍጽሪ እቶም ዚለሓሱን ኢዶም ኣብ ኣፎም ዘንብሩን ድማ ሰለስተ ሚእቲ ሰብኣይ ነበረ። እቶም ዝተረፉ ኵሎም ህዝቢ ግና ማይ ክሰትዩ ብብርኮም ተምበርከኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ጃ​ቸ​ውም ውኃ ወደ አፋ​ቸው አድ​ር​ገው የጠ​ጡት ቍጥር ሦስት መቶ ሆነ፤ የቀ​ሩት ሕዝብ ግን ውኃ ሊጠጡ በጕ​ል​በ​ታ​ቸው ተን​በ​ረ​ከኩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእጃቸውም ውኃ ወደ አፋቸው አድርገው የጠጡት ቍጥር ሦስት መቶ ነበረ፤ የቀሩት ሕዝብ ግን ውኃ ሊጠጡ በጕልበታቸው ተንበረከኩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሦስት መቶ ሰዎች ውሃውን በእጃቸው እያፈሱ ጠጡ፤ የቀሩት ሁሉ ግን ለመጠጣት በጉልበታቸው ተንበረከኩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረንቱ ኩሽያን ሃ ኮጰቲደ ላባጭ ኦደ ኡሼዳዋንቱ ፓይዱ ሄዙ ጼታ፤ ሽን አቴዳዋንቱ ኡባይ ሃ ኡሻናዉ ጉልባቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Barenttu kushiyan haatsaa kop'p'etiide labac'i ootsiide usheeddawanttu paydu heezzu s'eeta; shin atteedawanttu ubbay haatsaa ushanaw gulbbateeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Bantta kushen haaththa eqon kuphphati uyizayta qooday heedzdzu xeeta; gido attiin attidayti ubbay haaththaa uyanaas gulbatida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባንታ ኩሼን ሃ ኤቆን ኩጳቲ ኡዪዛይታ ቆዳይ ሄ ጼታ፤ ጊዶ ኣቲን ኣቲዳይቲ ኡባይ ሃ ኡያናስ ጉልባቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባንታ ኩሸን ሃ ኡየይሳታ ታይቦይ ሄ ፄታ፤ ሽን አትዳይሳት ኡባይ ሃ ጉልባትድ ኡይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Banta kushen haathe uyeyisata tayboy heedzu xeeta; shin attidaysati ubbay haathe gulbatidi uyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሦስት መቶ ሰዎች ውሃውን በእጃቸው እያፈሱ ጠጡ፤ የቀሩት ሁሉ ግን ለመጠጣት በጕልበታቸው ተንበረከኩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእጃቸው ውሃ እየዘገኑ የሚጠጡት ቊጥር ሦስት መቶ ሆነ፤ የቀሩት ሁሉ የጠጡት ግን በጒልበታቸው ተንበርክከው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ብኢዶም ሓፊኖም ማይ ዝሰተዩ ኸዓ ሰለስተ ሚእቲ ሰባት ኮኑ። እቶም ዝተረፉ ህዝቢ ግና ማይ ክሰትዩ፥ ብብርኮም ተምበርከኹ።
Amharic Tigrinya 2011 ቁጽሪ እቶም ብኢዶም ንኣፎም ማይ ዝሰትዩ ኸአ ስለስተ ሚእቲ ሰብ ኮኑ። እቶም ዝተረፉ ኹሎም ህዝቢ ግና ማይ ኪሰትዩ፡ ብብርኮም ተምበርኪኾም ደነኑ።