Judges 7:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ነቶም ህዝቢ ናብ ማይ ኣውረዶም፣ እግዚኣብሄር ድማ ንጊዴዎን በሎ፦ ከምቲ ከልቢ ዚልሕስ ብመልሓሱ ማይ ዚልሕስ እንተሎ፡ ንበይኑ ኣቐምጦ። ኩሉ ተንበርኪኹ ክሰቲ ዝገብር ሰብ እውን ከምኡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሕዝቡንም ወደ ውኃ አወረደ። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፥ “ውሻ እንደሚጠጣ ውኃ በምላሱ የሚጠጣውን ሁሉ፥ እርሱን ለብቻው አድርገው፤ እንዲሁም ሊጠጣ በጕልበቱ የሚንበረከከውን ሁሉ ለብቻው አድርገው” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሕዝቡንም ወደ ውኃ አወረደ። እግዚአብሔርም ጌዴዎንን። ውሻ እንደሚጠጣ ውኃ በምላሱ የሚጠጣውን ሁሉ፥ እርሱን ለብቻው አድርገው፤ እንዲሁም ሊጠጣ በጕልበቱ የሚንበረከከውን ሁሉ ለብቻው አድርገው አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ጌዴዎን ሰዎቹን ወደ ወንዝ ይዞአቸው ወረደ፤ እዚያም ጌታ፥ “ውሻ በምላሱ እየጨለፈ እንደሚጠጣ ሁሉ፥ በምላሳቸው የሚጠጡትን፥ በጉልበታቸው ተንበርክከው ከሚጠጡት ለይ” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ ጌዶን አሳ ሃኮ አፌዳ። መና ጎዳይ ጌዶና፥ “ሀ አሳ ግዶፐ ጉልባቲደ ሃ ኡሽያዋንታነ፥ ካናዳን ሃ እንጻርሳን ላባጭ ላባጭ ኦደ ኡሽያዋንታ ሻካ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, Geedooni asaa haatsaakko afeedda. Med'inaa Goday Geedoona, «Ha asaa giddoppe gulbbatiide haatsaa ushiyaawanttanne, kanaadan haatsaa ins's'arssan labac'i labac'i ootsiide ushiyaawantta shaakka» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Geedooni asaa haaththaako efides; GODAY Geedoone, «Ha asaa giddofe gulbatidi haath uyizaytanne kana mala eqon haath inxarsan lamaci lamaci histtidi uyizayta shaakka» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ጌዶኒ ኣሳ ሃኮ ኤፊዴስ፤ ጎዳይ ጌዶኔ፥ «ሃ ኣሳ ጊዶፌ ጉልባቲዲ ሃ ኡዪዛይታኔ ካና ማላ ኤቆን ሃ ኢንጻርሳን ላማጪ ላማጪ ሂስቲዲ ኡዪዛይታ ሻካ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ገድዮን አሳ ሻፉ ኤክድ ብስ። ጎዳይ እያኮ፥ “ሀ አሳ ግዶፈ ጉልባትድ ሃ ኡየይሳታነ ካናዳ ሃ እንፃርሳን ኡየይሳታ ሻካ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gediyooni asaa shaafu ekidi bis. Goday iyako, “Ha asaa giddofe gulbatidi haathe uyeysatanne kanada haathe inxarsan uyeyisata shaaka” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ጌዴዎን ሰዎቹን ወደ ወንዝ ይዟቸው ወረደ፤ እዚያም እግዚአብሔር ፤ “ውሻ በምላሱ እየጨለፈ እንደሚጠጣ ሁሉ፣ በምላሳቸው የሚጠጡትን፣ በጕልበታቸው ተንበርክከው ከሚጠጡት ለይ” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ጌዴዎንም ሰዎቹን ወደ ወንዝ ውሃ አወረዳቸው፤ እግዚአብሔርም “በጒልበቱ ተንበርክኮ ውሃ ከሚጠጣው መካከል እንደ ውሻ በምላሱ እየጨለፈ የሚጠጣውን ሁሉ ለየው!” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ጌዴዎን ነቲ ህዝቢ ናብ ማይ ኣውረዶ፤ እግዚኣብሄር ድማ ንጌዴዎን “ነቲ ኸም ኣሳትያ ኸልቢ ብመልሓሱ ማይ ዝሰቲ ንበይኑ ፍለዮ፤ ነቲ ብብርኩ ተንበርኪኹ ዝሰቲውን ከምኡ ንበይኑ ፍለዮ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ነቲ ህዝቢ ናብ ማይ ኣውረዶ፡ እግዚኣብሄር ድማ ንጊዴውን፡ ነቲ ኸም ኣሳትያ ኸልቢ ማይ ብልሳኑ ዚሰቲ ዘበለ፡ ንእኡ ንበይኑ፡ ነቲ ብብርኩ ተደቢሩ ዚሰቲውን ከምኡ ገብሮ፡ በሎ። |