Judges 7:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር ንጊዴዎን፡ እቲ ህዝቢ ገና ብዙሕ እዩ። ናብ ማይ ኣውርድዎም፡ ኣብኡ ድማ ክፍትኖም እየ። ብዛዕባ እቲ ዝብለኩም ድማ፡ ምሳኻትኩም ኣይከይድን፡ ንሱ ኣይከይድን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፥ “ሕዝቡ ገና ብዙ ነው፤ ወደ ውኃ አውርዳቸው፤ በዚያም እፈትናቸዋለሁ፤ እኔም፦ ይህ ከአንተ ጋር ይሂድ የምለው እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ እኔም፦ ይህ ከአንተ ጋር አይሂድ የምለው እርሱ አይሄድም” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ጌዴዎንን። ሕዝቡ ገና ብዙ ነው፤ ወደ ውኃ አውርዳቸው፥ በዚያም እፈትናቸዋለሁ፤ እኔም። ይህ ከአንተ ጋር ይሂድ የምለው እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ እኔም። ይህ ከአንተ ጋር አይሂድ የምለው እርሱ አይሄድም አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ጌዴዎንን እንዲህ አለው፥ “አሁንም ሰዎቹ ብዙ ናቸው፤ ወደ ወንዝ ይዘሃቸው ውረድ፤ በዚያም እጸልይልሃለሁ። ‘ይህ ከአንተ ጋር ይሂድ’ የምለው፥ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ ነገር ግን፥ ‘ይህ ከአንተ ጋር አይሂድ’ የምለው፥ ከአንተ ጋር አይሄድም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን መና ጎዳይ ጌዶና፥ “ሀእካ አሳይ ዳሬዳ። ኔን ኡንቱንታ ዱገ ሃዉ አፋ፤ ታን ኡንቱንታ ነዉ ያን ሻካና። ታን፥ ‘ሀዌ ኔናና ቦ’ ግያዌ ኔናና ቦ፤ ታን፥ ‘ሀዌ ኔናና ቦፖ’ ግያዌ ቦፖ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan Med'inaa Goday Geedoona, «Ha"ikka Asay dareedda. Neeni unttuntta duge haatsaw afa; taani unttuntta new yaan shaakkana. Taani, ‹Hawee neenana bo› giyaawe neenana bo; taani, ‹Hawee neenana booppo› giyaawe booppo» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye GODAY Geedoone, «Ha7ikka asay darides; neni istta duge haaththa shaafa woththa; heen ta istta nees paaccada shaakkana; tani, ‹Hayssi nenara bo› gizayssi nenara bo; ‹Hayssi nenara booppo› gizayssi booppo» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ጌዶኔ፥ «ሃኢካ ኣሳይ ዳሪዴስ፤ ኔኒ ኢስታ ዱጌ ሃ ሻፋ ዎ፤ ሄን ታ ኢስታ ኔስ ፓጫዳ ሻካና፤ ታኒ፥ ‹ሃይሲ ኔናራ ቦ› ጊዛይሲ ኔናራ ቦ፤ ‹ሃይሲ ኔናራ ቦፖ› ጊዛይሲ ቦፖ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ጎዳይ ገድዮናኮ፥ “ሀእካ አሳይ ዳሮ። ነ ኤንታ ኤካዳ ዱገ ሻፋ ዎ፤ ታኒ ኤንታ ያን ፓጫና። ታኒ፥ ‘ሀይስ ኔራ ቦ’ ገይስ ኔራ ቦ፤ ታኒ፥ ‘ሀይስ ኔራ ቦፖ’ ገይስ ቦፖ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, Goday Gediyoonako, “Ha77ika asay daro. Ne enta ekada duge shaafa wodha; taani enta yan paacana. Taani, ‘Haysi neera boo’ geysi neera boo; taani, ‘Haysi neera boopo’ geysi boopo” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ጌዴዎንን እንዲህ አለው፤ “አሁንም ሰዎቹ ብዙ ናቸው፤ ወደ ወንዝ ይዘሃቸው ውረድ፤ በዚያም እለይልሃለሁ። ‘ይህ ከአንተ ጋር ይሂድ’ የምለው፣ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ ነገር ግን፣ ‘ይህ ከአንተ ጋር አይሂድ’ የምለው፣ ከአንተ ጋር አይሄድም።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ጌዴዎንን እንዲህ አለው፦ “አሁንም ገና ብዙ ሠራዊት አሉህ፤ እነርሱን ወደ ወንዝ ውሰዳቸውና በዚያ እኔ እፈትናቸዋለሁ፤ ከአንተ ጋር ይሂድ የምለው ሰው ይሂድ፤ ይቅር የምለው ሰው ደግሞ ይመለስ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንጌዴዎን “እዝ ህዝቢ ገና ብዙሕ እዩ፤ ናብ ማይ ኣውርዶም እሞ፥ ኣብኡ ኽፈትኖም እየ። እቲ ኣነ ‘እዙይ ምሳኻ ይኺድ’ ዝብለካ፥ ንሱ ምሳኻ ይኺድ፥ እቲ ‘ምሳኻ ኣይኺድ’ ዝብለካ ዅሉ ኸዓ፥ ምሳኻ ኣይኺድ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንጊዴዎን፡ እዚ ህብዚ ገና ብዙሕ እዩ፡ ናብ ማይ ኣውርዶም፡ ኣብኡ ንኣታቶም ክፍትነልካ ኣየ። ኪኸውን ድማ እዩ፡ እቲ ኣነ፡ እዚ ምሳኻ ይኺድ፡ ዝብለካ፡ ንሱ ምሳኻ ይኺድ፡ እቲ፡ ምሳኻ ኣይኺድ፡ ዝበለካ ዘበለ ኸአ፡ ንሱ ኣይኺድ በሎ። |