Judges 7:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጊዴዎን ድማ ዛንታ እቲ ሕልምን ትርጉሙን ምስ ሰምዐ፡ ሰገደ እሞ ናብ ሰራዊት እስራኤል ተመሊሱ፡ ተንስእ! እግዚኣብሄር ንሰራዊት ሚድያን ኣብ ኢድካ ሂብዎ ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ጌዴዎንም ሕልሙንና ትርጓሜዉን በሰማ ጊዜ ለእግዚአብሔር ሰገደ፤ ወደ እስራኤልም ሰፈር ተመልሶ፥ “እግዚአብሔር የምድያምን ሠራዊት በእጃችሁ አሳልፎ ሰጥቶአልና ተነሡ” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ጌዴዎንም ሕልሙንና ትርጓሜውን በሰማ ጊዜ ሰገደ፤ ወደ እስራኤልም ሰፈር ተመልሶ። እግዚአብሔር የምድያምን ሠራዊት በእጃችሁ አሳልፎ ሰጥቶአልና ተነሡ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌዴዎንም ሕልሙንና ፍቺውን በሰማ ጊዜ ለጌታ ሰገደ፤ ከዚያም ወደ እስራኤላውያን ሰፈር ወጥቶ፥ “ጌታ የምድያማውያንን ሰፈር በእጃችሁ አሳልፎ ሰጥቶአልና ተነሡ!” አላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጌዶን ሄ ኦዴዳ አኩሙዋነ አኩሙዋ ብርሸ ስሴዳ ዎደ፥ ጉልባቲደ ጾሳዉ ጎይኔዳ። ሄዋፐ ጉይያን፥ እስራኤላቱ ዱንካኔዳ ሳኣ ጉየ ስሚደ፥ “ደንድተ! መና ጎዳይ ሚድያማ ኦላንቻቱዋ ህንተንቱ ኩሽያን አደ እሜዳ!” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Geedooni he odeedda akumuwaanne akumuwaa birshshetsaa siseedda wode, gulbbatiide S'oossaw goynneedda. Hewaappe guyyiyaan, Israa'eelatuu dunkkaaneedda sa'aa guyye simmiide, «Denddite! Med'inaa Goday Miidiyaama olanchchatuwaa hinttenttu kushiyan aatsiide immeedda!» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Geedoonikka he bitaneza agumonne agumozanne birsheththaa siyida wode gulbatidi Xoossas goynnides; hessafe guye Isra7eele asay dunkaanidaso guye simmidi, «Dendite! GODAY Midiyaame olanchchata intte kushen aaththi immides» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጌዶኒካ ሄ ቢታኔዛ ኣጉሞዛኔ ኣጉሞዛ ቢርሼ ሲዪዳ ዎዴ ጉልባቲዲ ጾሳስ ጎይኒዴስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ኣሳይ ዱንካኒዳሶ ጉዬ ሲሚዲ፥ «ዴንዲቴ! ጎዳይ ሚዲያሜ ኦላንቻታ ኢንቴ ኩሼን ኣ ኢሚዴስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ገድዮን ሄ አሙሁዋነ እያ ብርሸ ስእዳ ዎደ ጉልባትድ ፆሳ ጎይንስ። እስራኤለ አሳይ ዱንካንዳ በሳ ጉየ ስሚድ፥ “ደንድተ፤ ጎዳይ ምድያመ ኦላንቾታ ህንተ ኩሸን አድ እሚስ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gediyooni he amuhuwanne iya birshethaa si7ida wode gulbatidi Xoossaa goyinnis. Isra7eele asay dunkaanida bessaa guye simmidi, “Dendite; Goday Midiyaame olanchota hinte kushen aathidi immis” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጌዴዎንም ሕልሙንና ፍቺውን በሰማ ጊዜ ለእግዚአብሔር ሰገደ፤ ከዚያም ወደ እስራኤላውያን ሰፈር ወጥቶ፣ “ እግዚአብሔር የምድያማውያንን ሰፈር በእጃችሁ አሳልፎ ሰጥቷልና ተነሡ” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ጌዴዎን ስለ ሰውየው ሕልምና ስለ ፍቹም ምንነት በሰማ ጊዜ በጒልበቱ ተንበርክኮ ለእግዚአብሔር ሰገደ፤ ወደ እስራኤላውያንም ሰፈር ተመልሶ “እግዚአብሔር በምድያማውያንና በሠራዊቱ ላይ ድልን የሚያቀዳጃችሁ ስለ ሆነ ተነሡ!” አላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጌዴዎን፥ እዝ ሕልሚ እዙይን ትርጕሙን ምስ ሰምዐ፥ ሰገደ። ድሕሪዙይ ናብ ሰፈር እስራኤል ተመሊሱ “እግዚኣብሄር ንሰፈር ምድያም ኣብ ኢድኩም ኣሕሊፉ ሂቡኩም እዩ እሞ ተስኡ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸአ፡ ጊዴዎን ነገር እዚ ሕልሚ እዝን ምፍታሑን ምስ ሰምዔ፡ ሰገደ። ድሕርዚ ናብ ሰፈር እስራኤል ተመሊሱ፡ ኣግዚኣብሄር ንሰፈር ሚድያን ኣብ ኢድኩም ሂብኩም እዩ እሞ፡ ተንስኡ በለ። |