Judges 7:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጊዴዎን ምስ መጸ ድማ፡ እንሆ፡ ሓደ ሰብኣይ ንብጻዩ ሕልሚ ነጊሩ፡ እንሆ፡ ሕልሚ ሓሊመ፡ እንሆ ድማ፡ ቅጫ እንጌራ ስገም ኣብ ሰራዊት ሚድያንን ኣብ ድንኳንን ወዲቑ ወቕዐ ወደቐ፡ ገልበጠ፡ እቲ ድንኳን ድማ ብጐድኑ ተደፊኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጌዴ​ዎ​ንም በደ​ረሰ ጊዜ አንድ ሰው ሕል​ምን ለባ​ል​ን​ጀ​ራው ሲያ​ጫ​ውት፥ “እነሆ፥ ሕልም አለ​ምሁ፤ እነ​ሆም፥ አን​ዲት የገ​ብስ እን​ጎቻ ወደ ምድ​ያም ሰፈር ተን​ከ​ባ​ልላ ወረ​ደች፤ ወደ ድን​ኳ​ኑም ደርሳ እስ​ኪ​ወ​ድቅ ድረስ መታ​ችው፤ ገለ​በ​ጠ​ች​ውም፤ ድን​ኳ​ኑም ወደቀ” ይል ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጌዴዎንም በደረሰ ጊዜ አንድ ሰው ሕልምን ለባልንጀራው ሲያጫውት። እነሆ፥ ሕልም አለምሁ፤ እነሆም፥ አንዲት የገብስ እንጎቻ ወደ ምድያም ሰፈር ተንከባልላ ወረደች፥ ወደ ድንኳኑም ደርሳ እስኪወድቅ ድረስ መታችው፥ ገለበጠችውም፥ ድንኳኑም ተጋደመ ይል ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንድ ሰው ያየውን ሕልም ለጓደኛው በሚነግርበት ጊዜ ጌዴዎን እዚያ ደረሰ። ያም ሰው፥ “በሕልሜ ክብ የሆነ አንድ የገብስ ቂጣ ከላይ ተንከባሎ በምድያማውያን ሰፈር ላይ ሲወርድ፥ ድንኳኑንም ሲመታው ከአመታተም ኀይለኛነት የተነሣድንኳኑ ተገልብጦ ሲፈራርስ አየሁ” በማለት ይነግረው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጌዶን ያ ጋክያ ዎደ፥ እት ብታኒ ባረ አኩመቴዳ አኩሙዋ ባረ ላግያዉ ኦዴ፤ “ስሳ፥ ታን አኩሙዋ አኩመታድ። እት ባንጋ ኡክይ ጎንዶረቲደ፥ ሚድያማቱ ዱንካኔዳ ሳኣ ዬዳ። ጋኪደ ዱንካንያ ዶምኤዳ፤ ዱንካኒ አ ዎደ ምጨቴዳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Geedooni yaa gakkiyaa wode, itti bitanii bare akumeteedda akumuwaa bare laggiyaw odee; «Sisa, taani akumuwaa akumetaad. Itti bangga ukitsay gonddorettiidde, Miidiyaamatuu dunkkaaneedda sa'aa yeedda. Gakkiide dunkkaaniyaa dom"eedda; dunkkaanii aad'd'i wod'd'iide mic'etteedda» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Geedooni hee gakkida mala issi bitaney ba agumettida agumo ba laggezas yootishin siyides; he agumozikka, «Issi bangga ukeththaya edzdzotada Midiyaame olanchchati dunkaani dizaso yaada dunkaanaa dechchadus; dunkaanaykka laaletti micettides» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጌዶኒ ሄ ጋኪዳ ማላ ኢሲ ቢታኔይ ባ ኣጉሜቲዳ ኣጉሞ ባ ላጌዛስ ዮቲሺን ሲዪዴስ፤ ሄ ኣጉሞዚካ፥ «ኢሲ ባንጋ ኡኬያ ኤታዳ ሚዲያሜ ኦላንቻቲ ዱንካኒ ዲዛሶ ያዳ ዱንካና ዴቻዱስ፤ ዱንካናይካ ላሌቲ ሚጬቲዴስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ገድዮን ያ ጋክያ ዎደ እስ አደይ ባ አሙሁዋ ባ ላግያስ ኦድሽን ስእስ። ሄስካ፥ “እስ ባንጋ ኡይ ኦኮለት ጋክድ ምድያመታ ዱንካንያ ዶምእስ፤ ዱንካነይ ሽረት ዎድ ምጨትስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gediyooni yaa gakiya wode issi addey ba amuhuwa ba laggiyas odishin si7is. Hessika, “Issi banga uythi okoleti gakidi Midiyaameta dunkaaniya dom7is; dunkaaney shireti wodhidi micetis” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንድ ሰው ያየውን ሕልም ለጓደኛው በሚነግርበት ጊዜ ጌዴዎን እዚያ ደረሰ። ያም ሰው፣ “በሕልሜ ክብ የሆነ አንድ የገብስ ቂጣ ከላይ ተንከባሎ በምድያማውያን ሰፈር ላይ ሲወርድ፣ ድንኳኑንም ሲመታው ከአመታቱም ኀይለኛነት የተነሣ ድንኳኑ ተገልብጦ ሲፈራርስ አየሁ” በማለት ይነግረው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጌዴዎን እዚያ በደረሰ ጊዜ አንድ ሰው ያየውን ሕልም ለጓደኛው ሲነግረው ሰማ፤ ሕልሙም እንዲህ የሚል ነበር፦ “አንዲት የገብስ ቂጣ ከላይ ተንከባልላ ወርዳ ወደ ምድያም ሰፈር ደርሳ በዚያ ያለውን ድንኳን መታችው፤ ድንኳኑም ተገልብጦ በምድር ላይ ተዘረጋ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጌዴዎን ምስ መፀ፥ እንሆ ሓደ ሰብ ንብፃዩ ኸምዙይ እናበለ ሕልሙ ይነግሮ ነበረ፦ “ሕልሚ ሓሊመ፥ እንሆ ኸዓ፥ ሓንቲ ጠረሾ ስገም ናብ ሰፈር ምድያም እናንከራረወት መፂኣ ነቲ ድንኳን ወቕዐት፤ እቲ ድንኳን ድማ ንላዕሊ ኣቢሉ ተገልቢጡ ወደቐ።”
Amharic Tigrinya 2011 ጊዴዎን ምስ መጸ፡ እንሆ፡ ሓደ ሰብ ንብጻዩ ሕልሙ ይነግሮ ይብሎውን ነበረ፡ እንሆ ሕልሚ ሐለምኩ፡ እንሆ ኸአ፡ ጎጎ ስገም ናብ ሰፈር ሚድያን ኣንከራረወ፡ ናብ ድንኳን መጺኡ ወቕዖ፡ ንሱ ድማ ወደቐ፡ ንላዕሊ ኣቢሉ ኸአ ገልበጦ፡ እቲ ድንኳን ድማ ወደቐ።