Judges 7:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሚድያናውያንን ኣማሌቃውያንን ኵሎም ደቂ ምብራቕን ድማ ብብዝሒ ከም ኣንበጣ ኣብቲ ስንጭሮ ተደፊኦም ነበሩ። ኣግማሎም ድማ ብብዝሒ ከም ሑጻ ኣብ ጥቓ ባሕሪ ማእለያ የብለንን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብዛ​ታ​ቸ​ውም እንደ አን​በጣ የሆነ ምድ​ያ​ማ​ው​ያ​ንና አማ​ሌ​ቃ​ው​ያን የም​ሥ​ራ​ቅም ልጆች ሁሉ በሸ​ለ​ቆው ውስጥ ሰፍ​ረው ነበር፤ የግ​መ​ሎ​ቻ​ቸ​ውም ብዛት ቍጥር እን​ደ​ሌ​ለው በባ​ሕር ዳር እን​ዳለ አሸዋ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብዛታቸውም እንደ አንበጣ የሆነ ምድያማውያንና አማሌቃውያን የምሥራቅም ሰዎች ሁሉ በሸለቆው ውስጥ ሰፍረው ነበር፤ የግመሎቻቸውም ብዛት ቍጥር እንደ ሌለው በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ብዛታቸው እንደ አንበጣ መንጋ የሆነ ምድያማውያን፥ አማሌቃውያንና ሌሎችም የምሥራቅ ሕዝቦች በሸለቆው ውስጥ ሰፍረው ነበር፤ የግመሎቻቸውም ብዛት በባሕር ዳርቻ እንዳለ አሸዋ ስፍር ቍጥር አልነበረውም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ቦልያዳን ጮራቴዳ ሚድያማ አሳይ፥ አማሌቃ አሳይነ አዋይ ዶልያ ባጋና ደእያ አሳይ ኡባይ ዎምባ ግዶን ዱንካኒደ ኡቴድኖ። ኡንቱቱ ጋሎቱ አባ ዶናን ደእያ ሻፍያዳን ፓይዳናዉ ዳንዳየተናዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode booliyaadan c'oratteedda Miidiyaama asay, Amaaleek'a asaynne away doliyaa baggana de'iyaa Asay ubbay wombbaa giddon dunkkaaniide utteeddino. Unttuttu gaalotuu abbaa doonaan de'iyaa shafiyaadan paydanaw danddayettennawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode boole mala corattida Midiyaame asay Amaaleeqe asaynne arshe kessa baggara diza asay ubbay shoobbaa giddon dunkaani uttides. Istta gaamellati abba doonan diza ace mala qoodappe daro.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ቦሌ ማላ ጮራቲዳ ሚዲያሜ ኣሳይ ኣማሌቄ ኣሳይኔ ኣርሼ ኬሳ ባጋራ ዲዛ ኣሳይ ኡባይ ሾባ ጊዶን ዱንካኒ ኡቲዴስ። ኢስታ ጋሜላቲ ኣባ ዶናን ዲዛ ኣጬ ማላ ቆዳፔ ዳሮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ቦለዳ ዳርዳ ምድያመት፥ አማለቃትነ ዶሎሀ ባጋ አሳ ኡባይ ዛንጋራን ዱንካንድ ኡትዶሶና። ኤንታ ግማለት አባ ጋፃን ደእያ ሻፈ መላ ታይባናዉ ዳንዳኤተና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode booleda darida Midiyaameti, Amaaleqatinne doloha bagga asa ubbay zangaaran dunkaanidi uttidosona. Enta gimaleti abba gaxan de7iya shafe mela taybanaw danda7etenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ብዛታቸው እንደ አንበጣ መንጋ የሆነ ምድያማውያን፣ አማሌቃውያንና ሌሎችም የምሥራቅ ሕዝቦች በሸለቆው ውስጥ ሰፍረው ነበር፤ የግመሎቻቸውም ብዛት በባሕር ዳርቻ እንዳለ አሸዋ ስፍር ቍጥር አልነበረውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ብዛታቸው እንደ አንበጣ መንጋ የሆነ ምድያማውያን፥ ዐማሌቃውያንና የምሥራቅ ሰዎች በሸለቆው ውስጥ ሰፍረው ነበር፤ ግመሎቻቸውም ከብዛታቸው የተነሣ እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ሊቈጠር የማይቻል ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምድያማውያንን ኣማሌቃውያንን ኵሎም ደቂ ምብራቕን ብዝሖም ከም ኣንበጣ ዝኾኑ ኣብቲ ለሰ ሰፊሮም ነበሩ። ኣግማሎም ከዓ ኽቝፀራ ዘይኽእላ፥ ኣብ ወሰን ባሕሪ ኸም ዘሎ ሑፃ ብዙሓት ነበራ።
Amharic Tigrinya 2011 ሚድያናውያንን ኣማሌቃውያንን ኩሎም ደቂ ምብራቕ ድማ ከም ኣንበጣ ዝምብዛሖም ኣብቲ ለሰ ሰፊሮም ነበሩ። ኣግማሎም ከአ ቁጽሪ ዜብለን፡ ኣብ ወሰን ባሕሪ ኸም ዘሎ ሑጻ ዝምብዛሔን ነበራ።