Judges 6:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስ ከብቶምን ድንኳናቶምን ደየቡ እሞ፡ ከም ኣንበጣ ብብዝሒ መጹ። ንሳቶምን ኣግማሎምን ማእለያ የብሎምን፡ ከጥፍእዋ ድማ ናብታ ምድሪ ኣተዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ስ​ሶ​ቻ​ቸ​ው​ንና ድን​ኳ​ኖ​ቻ​ቸ​ውን ይዘው በብ​ዛት እንደ አን​በጣ ሆነው ይመ​ጡ​ባ​ቸው ነበር፤ ለእ​ነ​ር​ሱና ለግ​መ​ሎ​ቻ​ቸው ቍጥር አል​ነ​በ​ራ​ቸ​ውም፤ ምድ​ሪ​ቱ​ንም ያጠ​ፏት ዘንድ ይመጡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንስሶቻቸውንና ድንኳኖቻቸውን ይዘው በብዛት እንደ አንበጣ ሆነው ይመጡ ነበር፤ ለእነርሱና ለግመሎቻቸውም ቍጥር አልነበራቸውም፤ ምድሪቱንም ያጠፉ ዘንድ ይመጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከብቶቻቸውንና ድንኳኖቻቸውን ይዘው ሲመጡ ልክ የአንበጣ መንጋ ይመስሉ ነበር፤ ሰዎቹንም ሆነ ግመሎቻቸውን ለመቁጠር አዳጋች ሲሆን፥ የሚመጡትም ምድሪቱን ለማጥፋት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረንቱ መህያነ ባረንቱ ዱንካንያ አኪደ፥ ቦሊ ይያዋዳን ጮራቲደ ዪኖ፤ ኡንቱንታነ ኡንቱንቱ ጋሎቱዋ ፓይዳናዉ ዳንዳየተና፤ ኡንቱንቱ ዪደ ጋድያ ባይዝኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Barenttu mehiyaanne barenttu dunkkaaniyaa akkiide, boolii yiyaawaadan c'orattiide yiino; unttunttanne unttunttu gaalotuwaa paydanaw danddayettenna; unttunttu yiidde gadiyaa bayzzino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Bantta mehetanne bantta dunkaaneta ekkidi booley yiza mala daridi yeettes; isttanne istta gaamellata qoodanaas dandayettenna; istta yuussayka biitta dhayssanaassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባንታ ሜሄታኔ ባንታ ዱንካኔታ ኤኪዲ ቦሌይ ዪዛ ማላ ዳሪዲ ዬቴስ፤ ኢስታኔ ኢስታ ጋሜላታ ቆዳናስ ዳንዳዬቴና፤ ኢስታ ዩሳይካ ቢታ ይሳናሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባንታ መህያነ ባንታ ዱንካንያ ኤክድ፥ ቦለይ ያዳ ዳርድ ዮሶና። ኤንታነ ኤንታ ግማለታ ታይባናዉ ዳንዳኤተና፤ ኤንቲ ይሸ ቢታ ይሶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Banta mehiyanne banta dunkaaniya ekidi, booley yada daridi yoosona. Entanne enta gimaleta taybanaw danda7etenna; enti yishe biitta dhaysoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከብቶቻቸውንና ድንኳኖቻቸውን ይዘው ሲመጡ ልክ የአንበጣ መንጋ ይመስሉ ነበር፤ ሰዎቹንም ሆነ ግመሎቻቸውን ለመቍጠር አዳጋች ሲሆን፣ የሚመጡትም ምድሪቱን ለማጥፋት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከከብቶቻቸውና ከድንኳኖቻቸው ጋር ሲመጡ ያንበጣ መንጋ ይመስሉ ነበር፤ እነርሱንና ግመሎቻቸውን ለመቊጠር እስከማይቻል ድረስ እጅግ ብዙዎች ነበሩ፤ መጥተውም ምድሪቱን ያጠፉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ምስ ከፍቶምን ድንኳናቶምን ይድይቡ ነበሩ፤ ምብዛሖምውን ከም ኣንበጣ ነበረ። ንሳቶምን ኣግማሎምን ቍፅሪ ዘይብሎም ነበሩ እሞ፥ ነታ ሃገር ከጥፍእዋ ይኣትዉ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ምስ ከብቶምን ድንኳውንቶምን ደየቡ፡ ምብዛሖም ከአ ኣንበጣ ኾይኖም መጹ። ንሳቶምን ኣግማሎምን ቁጽሪ ዜብሎም ነበሩ እሞ፡ ኬጥፍእዋ ናብታ ሃገር ኣተው።