Judges 6:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣንጻሮም ሰፈሩ፡ ክሳዕ ናብ ጋዛ እትመጽእ ድማ ፍርያት ምድሪ ኣጥፍኡ፡ ንእስራኤል ከኣ መግቢ፡ መጓሰ ወይ ብዕራይ ወይ ኣድጊ ኣይገደፉን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእነርሱም ላይ ይሰፍሩ ነበር፤ ወደ ጋዛም እስከሚደርሱ የእርሻቸውን ፍሬ ያጠፉ ነበር፤ በእስራኤልም ምድር ለሕይወት የሚሆን ምንም አይተዉም ነበር፤ ከመንጋዎችም በሬ ወይም አህያ ቢሆን አይተዉም ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእነርሱም ላይ ይሰፍሩ ነበር፥ እስከ ጋዛም ድረስ የምድሩን ቡቃያ ያጠፉ ነበር፥ ምግብንም ለእስራኤል አይተዉም ነበር፤ በግ ወይም በሬ ወይም አህያ ቢሆን አይተዉም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም በምድሪቱ ላይ ሰፍረው እስከ ጋዛ ያለውን ሰብል በማጥፋት አንዳችም የእህልዘር አያስተርፉም፥ የበግም ሆነ የከብት ወይም የአህያ መንጋ አይተዉም ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሄ ጋድያን ዱንካኒደ፥ ጋዛ ካታማ ጋካናዉ፥ ጋድያ ኡባ ቦላን ዶሌዳባ ይስኖ፤ ዶርሳ፥ መህያነ ሀርያ ላጊደ አፍያ ድራዉ፥ እስራኤልያ አሳዉ አያነ አሽክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu he gadiyaan dunkkaaniide, Gaaza katamaa gakkanaw, gadiyaa ubbaa bollan doleeddabaa d'ayssino; dorssaa, mehiyaanne hariyaa laaggiide afiyaa diraw, Israa'eeliyaa asaw ayaanne ashshikkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti he biittaan dunkaanidi Gaaza katama gakkanaas biitta ubbaa bollan mokkidayssa dhaysseettes; dorsata, miizatanne hare wudeta di7i efiza gishshas Isra7eele asaas aykkoka ashshi erettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሄ ቢታን ዱንካኒዲ ጋዛ ካታማ ጋካናስ ቢታ ኡባ ቦላን ሞኪዳይሳ ይሴቴስ፤ ዶርሳታ፥ ሚዛታኔ ሃሬ ዉዴታ ዲኢ ኤፊዛ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኣሳስ ኣይኮካ ኣሺ ኤሬቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ሄ ቢታን ዱንካንድ፥ ጋዛ ጋካናዉ፥ ቢታ ቦላ ዶልዳባ ኡባ ይሶሶና። ዶርሰ፥ መሄነ ሀረ ላግድ ኤፍያ ግሾ፥ እስራኤለ አሳስ አይባካ አሾኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti he biittan dunkaanidi, Gaaza gakanaw, biitta bolla dolidaba ubbaa dhaysoosona. Dorse, mehenne hare laaggidi efiya gisho, Isra7eele asaas aybaka ashshokona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም በምድሪቱ ላይ ሰፍረው እስከ ጋዛ ያለውን ሰብል በማጥፋት አንዳችም የእህል ዘር አያስተርፉም፣ የበግም ሆነ የከብት ወይም የአህያ መንጋ አይተዉም ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በአገሪቱ ላይ በመስፈር በጋዛ ዙሪያ እስካለው ስፍራ ድረስ የምድሪቱን ሰብል ያጠፉ ነበር፤ የበግ፥ የከብትና የአህያ መንጋቸውንም እየነዱ ስለሚወስዱባቸው ለእስራኤላውያን ምንም ነገር አያስቀሩላቸውም ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብኣቶም ሰፊሮም ከዓ ኽሳዕ እቲ ንጋዛ ዘእቱ፥ ፍረ እታ ምድሪ የጥፍኡ ነበሩ፤ ምግቢ ኾነ በጊዕ፥ ብዕራይ ኮነ ኣድጊ ኣብ እስራኤል ኣይሓድጉን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብኦም ሰፊሮም፡ ክሳዕ እቲ ንጋዛ ዜእቱ ፍረ እታ ምድሪ ኣጥፍኡ፡ ገለ ምግቢ ኾነ፡ በጊዕ ኮነት፡ ብዕራይ ኮነ፡ ኣድጊ ኾነ ኣብ እስራኤል ኣይሕደጎን። |