Judges 6:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብብዘሎ ምናሴ ልኡኻት ሰደደ። ናብ ኣሸርን ዛብሎንን ንፍታሌምን ድማ ልኡኻት ሰደደ። ንሳቶም ድማ ኪቕበልዎም ደየቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ምና​ሴም ነገድ ሁሉ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፤ እር​ሱም ከኋ​ላው ሆኖ ጮኸ፤ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ች​ንም ወደ አሴ​ርና ወደ ዛብ​ሎን ወደ ንፍ​ታ​ሌ​ምም ላከ፤ እነ​ር​ሱም ሊቀ​በ​ሉ​አ​ቸው ወጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ምናሴም ነገድ ሁሉ መልክተኞችን ሰደደ እነርሱም ደግሞ ተጠርተው በኋላው ተከተሉት፤ መልክተኞችንም ወደ አሴርና ወደ ዛብሎን ወደ ንፍታሌምም ሰደደ፥ እነርሱም ሊገናኙአቸው ወጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲሁም በመላው የምናሴ ምድር መልእክተኞቹን ልኮ እንዲከተሉት ጥሪ አደረገ፤ ደግሞም የአሴር፥ የዛብሎንና የንፍታሌም ሰዎች ወጥተው እንዲገጥሟቸው መልእክተኛ ላከባቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምናሰ ዛራቱዋ ኡባዉ አሳ ኪቲደ፥ ባረና ካላና ማላ ኡንቱንታካ ጼስሴዳ። ቃይ አሴራ ዛረቶ፥ ዛብሎና ዛረቶነ ንፍታሌማ ዛረቶ አሳ ኪትና፥ ኡንቱንቱካ አናና ኦላ ባናዉ ከሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Minaase zaratuwaa ubbaw asaa kiittiide, barena kaallana mala unttunttakka s'eesisseedda. K'ay Aaseera zaretoo, Zaabiloona zaretoonne Nifttaaleema zaretoo asaa kiittina, unttunttukka aanana olaa baanaw keseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Minaase zare ubbaas as kiittidi bana kaallana mala isttaka xeyssides; hessaththoka Aaseere zaretas, Zaabiloone zaretasinne Niftaaleme zaretas as kiittides; isttika izara olaso baanaas kezida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚናሴ ዛሬ ኡባስ ኣስ ኪቲዲ ባና ካላና ማላ ኢስታካ ጼይሲዴስ፤ ሄሳካ ኣሴሬ ዛሬታስ፥ ዛቢሎኔ ዛሬታሲኔ ኒፍታሌሜ ዛሬታስ ኣስ ኪቲዴስ፤ ኢስቲካ ኢዛራ ኦላሶ ባናስ ኬዚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምናሰ ኮቻ ኡባስ ኪታ የድድ፥ ባና ካላና መላ ኤንታ ፄግስስ። ቃስ አሴራ፥ ዛብሎናነ ንፍታለመ ኮቻታስ ኪታ የድን፥ ኤንቲ እያራ ኦላስ ባናዉ ከይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Minaase kocha ubbaas kiita yeddidi, bana kaallana mela enta xeegisis. Qassi Aseera, Zabloonanne Niftaaleme kochatas kiita yeddin, enti iyara olas baanaw keyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም በመላው የምናሴ ምድር መልእክተኞቹን ልኮ እንዲከተሉት ጥሪ አደረገ፤ ደግሞም የአሴር፣ የዛብሎንና የንፍታሌም ሰዎች ወጥተው እንዲገጥሟቸው መልእክተኛ ላከባቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የምናሴን ነገድ ሁሉ መልእክት ልኮ ይከተሉት ዘንድ አስጠራቸው፤ እንዲሁም ወደ አሴር፥ ወደ ዛብሎንና ወደ ንፍታሌም ነገዶች መልእክተኞች ላከ፤ እነርሱም ከሌሎቹ ጋር ለመሰለፍ ወጡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ኵሉ ነገድ ምናሴ ድማ ልኡኻት ሰደደ፤ ንሳቶምውን ከቲቶም ሰዓብዎ። ናብ ነገዳት ኣሴርን ዛብሎንን ንፍታሌምን ድማ ልኡኻት ሰደደ፤ ንሳቶምውን ክቕበልዎም ወፁ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ብዘሎ ምናሴ ድማ ልኡኻት ሰደደ፡ ንሳቶም ከአ ከቲቶም ሰዐብዎ። ናብ ኣሴርን ዛብሎንን ንፍታሌምን ድማ ልኡኻት ሰደደ፡ ንሳቶምውን ኪቕበልዎም ደየቡ።