Judges 6:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮኣስ ድማ ነቶም ኣንጻሩ ደው ዝበሉ ዅሎም፡ ብዛዕባ በዓል ዲኻ ትልምኑ፧ ከተድሕኖ ዲኻ? ክልምኖ ዝደለየ ገና ጽባሕ እናሃለወ ይቕተል፤ ኣምላኽ እንተ ዀይኑ፡ ሓደ ሰብ መሰውኢኡ ኣፍሪሱ እዩ እሞ፡ ንርእሱ ይምሕጸን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዮአስም በእርሱ ላይ የተነሡበትን ሁሉ፥ “ለበዓል እናንተ ዛሬ ትበቀሉለታላችሁን? ወይስ የበደለውን ትገድሉለት ዘንድ የምታድኑት እናንተ ናችሁን? እርሱ አምላክ ከሆነስ የበደለው እስከ ነገ ድረስ ይሙት። መሠዊያዉንም ያፈረሰውን እርሱ ይበቀለው” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዮአስም እርሱን የተቃወሙትን ሁሉ። ለበኣል ትምዋገቱለታላችሁን? ወይስ እርሱን ታድናላችሁን? የሚምዋገትለት ሁሉ እስከ ነገ ይሙት፤ እርሱ አምላክ ከሆነ መሠዊያውን ካፈረሰው ጋር ለራሱ ይምዋገት አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ጊዜ ኢዮአስ በቊጣ ለገነፈለውና በዙሪያው ለነበረው ሕዝብ እንዲህ አለ፤ “ለበኣል ትሟገቱለታላችሁን? ልታድኑትስ ትሞክራላችሁን? ለእርሱ የሚሟገትለት ቢኖር እስከ ጠዋት ይሙት! እንግዲህ በኣል በእርግጥ አምላክ ከሆነ መሠዊያውን ሲያፈርሱበት ራሱን ሊከላከል ይችላል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮኣሽ ባረ ቦላን ደንዴዳ አሳ ኡባ፥ “ህንተንቱ ባኣላዉ ሞተቲቴ? ዎይ ህንተንቱ አ አሻናዉ አባካቴ? ህንተንቱ ግዶፐ አዉ ሞተትያ ኡራይ ደኦፐ፥ ሳአይ ዎንታናዉ እ ሀይቆ! ባኣል ጾሳ ግዶፐ፥ ባረ ያርሽያ ሳኣ ኮሌዳዋና እ ባረዉ ሞተቶ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yo'aashi bare bollan denddeedda asaa ubbaa, «Hinttenttu Ba'aalaw mootettiitee? Woy hinttenttu Aa ashshanaw abakkaatee? Hinttenttu giddoppe aw mootettiyaa uray de'oppe, sa'ay wonttanaw I hayk'k'o! Ba'aali s'oossaa gidooppe, bare yarshshiyaa sa'aa koleeddawaana I barew mootetto» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aasi ba bollan dendida asaa ubbaa, «Intte Ba7aales mootetteetii? Woykko intte iza ashshanee? Iza gishshas mootettiza asi diikko sa7ay wonttanaashin izaadey hayqqo! Ba7aaley Xoossa gidikko izas yarsho yarshizasoza laallidaadera izi barkka mootetto» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣሲ ባ ቦላን ዴንዲዳ ኣሳ ኡባ፥ «ኢንቴ ባኣሌስ ሞቴቴቲ? ዎይኮ ኢንቴ ኢዛ ኣሻኔ? ኢዛ ጊሻስ ሞቴቲዛ ኣሲ ዲኮ ሳኣይ ዎንታናሺን ኢዛዴይ ሃይቆ! ባኣሌይ ጾሳ ጊዲኮ ኢዛስ ያርሾ ያርሺዛሶዛ ላሊዳዴራ ኢዚ ባርካ ሞቴቶ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን እዮኣስ ባ ቦላ ደንድዳ አሳኮ፥ “ህንተ ባኣለስ ሞተተቲ? ዎይኮ ህንተ እያ አሻናዉ ኮዬቲ? ህንተ ግዶፈ እያዉ ሞተትያ አስ ደእኮ፥ ሳእ ዎንታናዉ እ ሀይቆ። ባኣለይ ፆሰ ግድኮ ባ ያርሾ በሳ ላልዳይሳራ እ ባዉ ሞተቶ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Iyo7aasi ba bolla dendida asaako, “Hinte Ba7aales mootetetii? Woyko hinte iya ashshanaw koyeetii? Hinte giddofe iyaw mootetiya asi de7iko, sa7i wontanaw I hayqo. Ba7aaley xoosse gidiko ba yarsho bessa laallidaysara I baw mooteto” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ ኢዮአስ በቍጣ ለገነፈለውና በዙሪያው ለነበረው ሕዝብ እንዲህ አለ፤ “ለበኣል ትሟገቱለታላችሁን? ልታድኑትስ ትሞክራላችሁን? ለእርሱ የሚሟገትለት ቢኖር እስከ ጧት ይሙት! እንግዲህ በኣል በርግጥ አምላክ ከሆነ መሠዊያውን ሲያፈርሱበት ራሱን ሊከላከል ይችላል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዮአስ ግን በቊጣ ተነሣሥተው በእርሱ ላይ የመጡትን ሁሉ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ለበዓል ትሟገታላችሁን? እርሱንስ ታድኑታላችሁን? ለእርሱ የሚሟገትለት ሁሉ እስከ ነገ ጧት ይገደላል፤ እርሱ አምላክ ከሆነ መሠዊያውን ካፈረሰው ሰው ጋር ለራሱ እስቲ ይሟገት!” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮኣስ ከዓ ነቶም ክቃወምዎ ዝተስኡ ዅሎም “ንበዓልዶ ኽትማጐቱሉ ኢኹም፥ ወይ ከዓ ኽተድሕንዎዶ ደሊኹም? እቲ ኽማጐተሉ ዝደሊ፥ ምድሪ እንተይወግሐት ይቀተል፤ ንሱ ኣምላኽ እንተ ኾይኑስ፥ ነቲ መሰውኢኡ ዘፍረሰሉ ሰብ ባዕሉ ይማጐቶ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮኣስ ከአ ነቶም ኪቃወምዎም ዝተንስኡ ኹሎም፡ ንበዓልዶ ኽትጣበቑሉ ኢኹም ወይስ ከተድሕንዎዶ ደሊኹም እቲ ኺጣበቐሉ ዚደሊ፡ ምድሪ ኸይወግሔት ይሙት፡ ንሱ ኣምላኽ እንተ ኾይኑስ ነቲ መሰውኢኡ ዘፍረሰሉ ባዕሉ ይማጎቶ በሎም። |