Judges 6:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እስራኤል ምስ ዘሪኡ ድማ ሚድያናውያን ደየቡ፣ ኣማሌቃውያንን ደቂ ምብራቕን ድማ ናብኦም ደየቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ዘር በዘሩ ጊዜ ምድ​ያ​ማ​ው​ያ​ንና አማ​ሌ​ቃ​ው​ያን ይዘ​ም​ቱ​ባ​ቸው ነበር፥ በም​ሥ​ራ​ቅም የሚ​ኖሩ ልጆች አብ​ረው ይዘ​ም​ቱ​ባ​ቸው ነበር፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስራኤልም ዘር በዘሩ ጊዜ ምድያማውያን አማሌቃውያንም በምሥራቅም የሚኖሩ ሰዎች ይመጡባቸው ነበር፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እስራኤላውያን ዘር በሚዘሩበት ጊዜ ሁሉ ምድያማውያን፥ አማሌቃውያንና ሌሎች የምሥራቅ ሕዝቦች መጥተው አገሩን ይወሩ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ካ ዘሬዳ ዎደ ኡባን፥ ሚድያማ አሳይ አማሌቃ አሳናነ አዋይ ዶልያ ባጋ ጋድያን ደእያ አሳና ዪደ ኡንቱንታ ኦሊኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay katsaa zereedda wode ubbaan, Miidiyaama Asay Amaaleek'a asaananne away doliyaa bagga gadiyaan de'iyaa asaana yiide unttuntta oliino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay kath zeriza wode ubbaan Midiyaame asay, Amaaleeqe asaynne arshey mokkiza baggara diza asay istta bolla worajji worajji meto gaththeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ካ ዜሪዛ ዎዴ ኡባን ሚዲያሜ ኣሳይ፥ ኣማሌቄ ኣሳይኔ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛ ኣሳይ ኢስታ ቦላ ዎራጂ ዎራጂ ሜቶ ጋቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ካ ዘርያ ዎደ ኡባን፥ ምድያመ አሳይ አማለቃ አሳራነ ዶሎሀ ባጋ አሳራ ይድ ኤንታ ኦሎሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay kathi zeriya wode ubban, Midiyaame asay Amaaleqa asaaranne doloha bagga asaara yidi enta oloosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን ዘር በሚዘሩበት ጊዜ ሁሉ ምድያማውያን፣ አማሌቃውያንና ሌሎች የምሥራቅ ሕዝቦች መጥተው አገሩን ይወሩ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስራኤላውያን ዘር በሚዘሩበት ጊዜ ምድያማውያን፥ ከዐማሌቃውያንና የምሥራቅ ሰዎች እየመጡ አደጋ ይጥሉባቸው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እስራኤል ዘርኢ ምስ ዘርኡ፥ ምድያማውያን ምስ ኣማሌቃውያንን ምስቶም ደቂ ምብራቕን ኮይኖም ይመፅዎም ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኮነ ድማ፡ እስራኤል ምስ ዘርኤ፡ ምድያናውያንን ኣማሌቃውያንን ደቂ ምብራቕን ደየቡ፡ ናብኦም ደየብዎም።