Judges 5:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለምንታይ ኢኻ ኣብ ማእከል ኣባጊዕ ትሓድር፧ ንከባቢታት ሮቤል ዓቢ ምፍታሽ ልቢ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መን​ጎች ሲያ​ፍ​ዋጩ ለመ​ስ​ማት፥ በበ​ጎች ጉረኖ መካ​ከል ለምን ተቀ​መ​ጥህ? በሮ​ቤል ፈሳ​ሾች አጠ​ገብ ታላቅ የልብ ምር​ምር ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መንጎች ሲያፍዋጩ ለመስማት በበጎች ጕረኖ መካከል ለምን ተቀመጥህ? በሮቤል ፈሳሾች አጠገብ ታላቅ የልብ ምርምር ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መንጎች ሲያፍዋጩ ለመስማት በበጎች ጉረኖ መካከል ለምን ተቀመጥህ? በሮቤል ፈሳሾች አጠገብ ታላቅ የልብ ምርምር ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ አያዉ አቴድኖ? ዶርሳቱዋ ሄምያዋንቱ እምቢልታ ስሳናዉ አቴድኖየ? ሮቤላ ዛራቱ ቆፋን ሻከቲደ፥ ያናዋ አጋናዋ ቃችበይክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu ayaw atteeddinoo? Dorssatuwaa heemmiyaawanttu imbbilittaa sisanaw atteedinooyye? Roobeela zaratuu k'ofaan shaakettiide, yaanawaa agganawaa k'achchibeykkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ne ays dorsa yire giddon uttadii? dors heemmizayta wayqeth siyanaas uttadii? Oroobeele zareti qofan shaaketti wodhdhida; Yaanaakkonne yonttaakko sidhida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔ ኣይስ ዶርሳ ዪሬ ጊዶን ኡታዲ? ዶርስ ሄሚዛይታ ዋይቄ ሲያናስ ኡታዲ? ኦሮቤሌ ዛሬቲ ቆፋን ሻኬቲ ዎዳ፤ ያናኮኔ ዮንታኮ ሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ አይስ አትዶና? ዶርሳታ ሄማናሰዬ? ሮቤላ ኮቻት ቆፋን ሻከትድ፥ ባንታ ዎዛናን ሄትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti ayis attidonaa? Dorsata heemmanaseyee? Robeela kochati qofan shaaketidi, banta wozanan heettidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በበጎች ጕረኖ መካከል ለምን ተቀመጥህ? መንጎችን የሚጠራውን ፉጨት ለመስማት ነውን? በሮቤል አውራጃዎች፣ ብዙ የልብ ምርምር ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለምን በበጎች መካከል ዘገየህ? ለበጎች የሚደረገውን ፉጨት ለመስማት ነውን? ለመምጣት ወይም ላለመምጣት አመነታ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለ ምንታይከ ፋፃ መጓሰ ኽትሰምዕ፥ ኣብ ማእኸል ደምበታት ኣባጊዕ ኮፍ በልካ? ኣብ ጥቓ ሩባታት ሮቤል፥ ዓብዪ ናይ ልቢ ምርምር ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለምንታይከ ዕንዱር ጓሶት ክትሰምዕ፡ ኣብ ማእከል ደምቤታት ኣባጊዕ ኮፍ በልካ፡ ኣብ ጥቓ ርባታት ሮቤል ዓበይቲ ምርመራታት ልቢ ነበረ።