Judges 4:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ኣኽራን ኤፍሬም ኣብ መንጎ ራማን ቤትኤልን ድማ ኣብ ትሕቲ ኦም ስየ ዲቦራ ተቐመጠት፣ ደቂ እስራኤል ከኣ ንፍርዲ ናብኣ ደየቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ስ​ዋም በኤ​ፍ​ሬም ተራራ በቤ​ቴ​ልና በኢ​ያማ መካ​ከል “የዲ​ቦራ ዘን​ባባ” ተብሎ በሚ​ጠ​ራው ዛፍ ሥር ተቀ​ምጣ ነበር፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ወደ እር​ስዋ ለፍ​ርድ ይወጡ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርስዋም በተራራማው በኤፍሬም አገር በራማና በቤቴል መካከል ካለው የዲቦራ ዛፍ ከሚባለው ከዘንባባው በታች ተቀምጣ ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች ወደ እርስዋ ለፍርድ ይወጡ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሷም በኰረብታማው በኤፍሬም ምድር፥ በራማና በቤቴል መካከል ካለው የዲቦራ ዘንባባ ዛፍ ሥር ተቀምጣ ትፈርድ ነበር፤ እስራኤላውያንም ለፍርድ ወደ እርሷ ይመጡ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ድቦራ ኤፍሬማ ገዝያን፥ ራማ ካታማፐነ ቤቴለ ካታማፐ ግዱዋን ደእያ ድቦር ዛምባ ጋርሳን ኡታደ ፕርዳዉ፤ እስራኤልያ አሳይ ባረ የዉዋ ፕርድሳናዉ ኢኮ ዬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Diboora Efireema gezziyaan, Raama katamaappenne Beeteele katamaappe gidduwaan de'iyaa Diboori Zambbaa garssan uttaade pirddaw; Israa'eeliyaa Asay bare yewuwaa pirddissanaw iikko yee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izakka Efreeme deren bolla gezzen, Eraama katamaappenne Beetele katamaappe giddon diza Diboora zamba garsan uttada pirdawus; Isra7eele asay ba yo7o pirdisanaas izikko yees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛካ ኤፍሬሜ ዴሬን ቦላ ጌዜን፥ ኤራማ ካታማፔኔ ቤቴሌ ካታማፔ ጊዶን ዲዛ ዲቦራ ዛምባ ጋርሳን ኡታዳ ፒርዳዉስ፤ ኢስራኤሌ ኣሳይ ባ ዮኦ ፒርዲሳናስ ኢዚኮ ዬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ድቦራ ደረይ ዳርያ ኤፍሬማ ቢታን፥ ራማፐነ ቤተለፐ ግዶን ደእያ ድቦራ ዛምባ ጋርሳን ኡታዳ ፕርዳዉሱ። እስራኤለ አሳይ ፕርዳ ደማናዉ ኢኮ ዮሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Diboora derey dariya Efreema biittan, Ramapenne Beetelepe giddon de7iya Diboora zamba garsan uttada pirdawusu. Isra7eele asay pirda demmanaw iiko yoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሷም በኰረብታማው በኤፍሬም ምድር፣ በራማና በቤቴል መካከል ካለው የዲቦራ ዘንባባ ዛፍ ሥር ተቀምጣ ትፈርድ ነበር፤ እስራኤላውያንም ለፍርድ ወደ እርሷ ይመጡ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህችም ነቢይት በተራራማው በኤፍሬም አገር በራማና በቤትኤል መካከል በሚገኘው የዲቦራ የተምር ዛፍ ሥር ተቀምጣ ትፈርድ ስለ ነበር የእስራኤል ሕዝብ ፍርድ ለማግኘት ወደ እርስዋ ይሄዱ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳ ኸዓ ኣብ ኰረብታታት ኤፍሬም፥ ኣብ መንጎ ራማን ኣብ መንጎ ቤቴልን፥ ኣብ ትሕቲ ተምሪ ዲቦራ ዝበሃል ትቕመጥ ነበረት። ደቂ እስራኤል ድማ ንፍርዲ ናብኣ ይድይቡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳ ኸአ ኣብ ከረን ኤፍሬም ኣብ መንጎ ራማን ኣብ መንጎ ቤትኣኤልን፡ ኣብ ትሕቲ ተምሪ ዴቦራ ትቕመጥ ነበረት። ደቂ እስራኤል ድማ ንፍርዲ ናብኣ ደየቡ።