Judges 4:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድማ ትሽዓተ ሚእቲ ሰረገላታት ሓጺን ስለ ዝነበሮ፡ ናብ እግዚኣብሄር ጸውዑ። ንዕስራ ዓመት ድማ ንደቂ እስራኤል ኣዝዩ ኣጨቊኖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ ዘጠኝ መቶ የብረት ሰረገሎች ነበሩትና፥ የእስራኤልንም ልጆች ሃያ ዓመት እጅግ ያስጨንቃቸው ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ ዘጠኝ መቶ የብረት ሰረገሎች ነበሩትና፥ የእስራኤልንም ልጆች ሀያ ዓመት ያህል እጅግ ያስጨንቃቸው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ዘጠኝ መቶ የብረት ሠረገሎች ስለ ነበሩት እስራኤላውያንን ሃያ ዓመት እጅግ አስጨነቃቸው፤ እነርሱም ይረዳቸው ዘንድ ወደ ጌታ ጮኹ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያብናያ ብራታፐ ኦሰቴዳ ኡዱፑን ጼቱ ፓራ ጋረቱ ደእያ ድራዉነ እ እስራኤልያ አሳ ቃረት ባይናን ላታሙ ላይ ኡቁኔዳ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ማዱዋ ደማናዉ መና ጎዳኮ ዋሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaabinayya birataappe oosetteedda udduppun s'eetu paraa gaaretuu de'iyaa dirawunne I Israa'eeliyaa asaa k'areti baynnan laatamu laytsaa uk'k'unneedda diraw, unttunttu maaduwaa demmanaw Med'inaa Godaakko waasseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yaabiney biratappe oosettida uddufun xeetu para-gaareti izas diza gishshassinne izi Isra7eele asaa nam7u tammu layth kumeth keehi un7eththida gishshas istti maado demmanaas GODAAKKO waassida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያቢኔይ ቢራታፔ ኦሴቲዳ ኡዱፉን ጼቱ ፓራ-ጋሬቲ ኢዛስ ዲዛ ጊሻሲኔ ኢዚ ኢስራኤሌ ኣሳ ናምኡ ታሙ ላይ ኩሜ ኬሂ ኡንኤዳ ጊሻስ ኢስቲ ማዶ ዴማናስ ጎዳኮ ዋሲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያብሳስ ኡዱፉን ፄቱ ብራታ ፓራ ጋረት ደእያ ግሾነ እ እስራኤለ አሳ ቃይ ባይና ላታሙ ላይ ኡንኤዳ ግሾ ኤንቲ ማዶ ደማናዉ ጎዳኮ ዋስዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyaabisas uddufun xeetu birata para gaareti de7iya gishonne I Isra7eele asaa qadhey bayna laatamu laythi un7ethida gisho enti maado demmanaw Godaako waassidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ዘጠኝ መቶ የብረት ሠረገሎች ስለ ነበሩት እስራኤላውያንን ሃያ ዓመት እጅግ አስጨነቃቸው፤ እነርሱም ይረዳቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ያቢን ዘጠኝ መቶ የብረት ሠረገሎች ነበሩት፤ የእስራኤል ሕዝብ በጭካኔና በዐመፅ ለኻያ ዓመት ገዛቸው፤ ከዚያም በኋላ የእስራኤል ሕዝብ እንዲረዳቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያቢስ ድማ ትሽዓተ ሚእቲ ሰረገላ ሓፂን ነበሮ፤ ንደቂ እስራኤል ከዓ ዕስራ ዓመት ብሓይሊ ገዝኦም። ሽዑ ደቂ እስራኤል ናብ እግዚኣብሄር ተማህለሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ድማ ትሽዓተ ሚእቲ ሰረገላ ሓጺን ነበሮ እሞ፡ ንደቂ እስራኤል ብሓይሊ ዕስራ ዓመት ኣጥቅዖም። ሽዑ ደቂ እስራኤል ናብ እግዚኣብሄር ተማህለሉ። |