Judges 4:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ሰበይቲ ያኤል ሄበር ካብቲ ድንኳን መስማር ወሲዳ፡ መዶሻ ኣብ ኢዳ ሒዛ፡ ቀስ ኢላ ናብኡ ብምኻድ፡ ነቲ መስማር ኣብ መቕደሱ ወቒዓ ኣብ መሬት ኣጣበቐቶ፡ ምኽንያቱ ንሱ ድቃስ ስለ ዝነበሮን ደኺሙን ነበረ። ስለዚ ሞተ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሔቤርም ሚስት ኢያዔል የድንኳኑን ካስማ ወሰደች፤ በሁለተኛ እጅዋም መዶሻ ያዘች፤ ቀስ ብላም ወደ እርሱ ቀረበች፤ በጆሮ ግንዱም ካስማውን ቸነከረችበት፤ እርሱም ደክሞ አንቀላፍቶ ነበርና ካስማው ወደ መሬት ጠለቀ፤ እርሱም ከእግርዋ በታች ተንፈራፈረ፤ ተዘርሮም ሞተ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሔቤርም ሚስት ኢያዔል የድንኳን ካስማ ወሰደች፥ በእጅዋም መዶሻ ያዘች፥ ቀስ ብላም ወደ እርሱ ቀረበች፤ በጆሮግንዱ ካስማውን ቸነከረች፤ እርሱም ደክሞ እንቀላፍቶ ነበርና ካስማው ወደ መሬት ጠለቀ፥ እርሱም ሞተ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሔቤር ሚስት ያዔል ግን ሲሣራ ደክሞ፥ ከባድ እንቅልፍም ወስዶት ሳለ፥ የድንኳን ካስማና መዶሻ ይዛ በቀስታ ወደ እርሱ ቀረበች፤ ከዚያም ካስማውን በመዶሻ ጆሮ ግንዱ ላይ መትታ ከመሬት ጋር ሰፋችው፤ እርሱም ሞተ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ስሳር ሎይ ዳቡሬዳ ድራዉ፥ ገምእሹዋ ፓኑሬዳ። ሄቤራ ማቻታ ያኤላ ማዶሻነ ዱንካንያ ግያ ሽካሊያ አካደ፥ ሎዳን አኮ ሺቃዱ፤ ሺቃደ ግያ ሽካልያ ሀይ ካርያን ኤሳደ፥ ማርቴሉዋን ሻደ፥ ቢታና ስክና፥ ስሳር ሀይቄዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sisaari loytsi daabureedda diraw, gem"ishshuwaa pannureedda. Hebeera machchata Yaa'eela madooshaanne dunkkaaniyaa d'ogiyaa shikaaliyaa akkaade, loddan aakko shiik'aaddu; shiik'aade d'ogiyaa shikaaliyaa haytsa kariyaan essaade, martteeluwaan d'ishaade, biittaanna sikkina, Sisaari hayk'k'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sisaari keehi daaburda gishshas dhisko seerides; histtiin Heebere machchiya Ya7eela qoyxenne dunkaane dhishke ekkada loddara izakko shiiqadus; dhishkezakka hayththa corcoron essada duge biittara sikka dhishkiin Sisaari hayqqides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሲሳሪ ኬሂ ዳቡርዳ ጊሻስ ስኮ ሴሪዴስ፤ ሂስቲን ሄቤሬ ማቺያ ያኤላ ቆይጼኔ ዱንካኔ ሽኬ ኤካዳ ሎዳራ ኢዛኮ ሺቃዱስ፤ ሽኬዛካ ሃይ ጮርጮሮን ኤሳዳ ዱጌ ቢታራ ሲካ ሺኪን ሲሳሪ ሃይቂዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ስሳር ዳሮ ዳቡርዳ ግሾ ስኮ ሀይቅ አግስ። ሄቤራ ማችያ ያኤላ ናርቃነ ዱንካነ ሸ ኤካዳ፥ ሎዳራ እያኮ ሺቃዳ ሽያ ሀይ ካረን ሻዳ፥ ሳአራ ኦይን ስሳር ሀይቅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sisaari daro daaburida gisho dhisko hayqi aggis. Hebeera machiya Ya7eela naariqanne dunkaane dhishe ekada, loddara iyako shiiqada dhishiya haytha karen dhishada, sa7ara oythin Sisaari hayqis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሔቤር ሚስት ኢያዔል ግን ሲሣራ ደክሞ፣ ከባድ እንቅልፍም ወስዶት ሳለ፣ የድንኳን ካስማና መዶሻ ይዛ በቀስታ ወደ እርሱ ቀረበች፤ ከዚያም ካስማውን በመዶሻ ጆሮ ግንዱ ላይ መትታ ከመሬት ጋር ሰፋችው፤ እርሱም ሞተ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሲሣራ በጣም ደክሞት ስለ ነበር ከባድ እንቅልፍ ወሰደው፤ ከዚህ በኋላ የሔቤር ሚስት ያዔል መዶሻና የድንኳን ካስማ ወስዳ በቀስታ ወደ እርሱ ቀረበች፤ ካስማውንም በጆሮ ግንዱ ጠልቆ መሬት እስኪነካ ድረስ ቸነከረችው፤ እርሱም ሞተ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ድማ ደኺሙ ኸቢድ ድቃስ ወሲድዎ ነበረ። ሽዑ ኢያዔል ሰበይቲ ሔቤር ሽኻል ድንኳን ወሲዳ መዶሻውን ኣብ ኢዳ ሒዛ፥ ቀስ ኢላ ናብኡ ቐረበት፤ ነቲ ሽኻል ኣብ መትልሑ ተኸለቶ፤ ንሱ ከዓ ደቂሱ ነበረሞ፥ እቲ ሽኻል ክሳዕ ምድሪ ኣተወ፤ ንሱውን ሞተ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ድቃስ ውሒጥዎ ህልያቱ ጠፍኡ፡ ሽዑ ያዔል ሰበይቲ ሔበር ሽኻል ድንኳን ወሲዳ ሞደሻውን ኣብ ኢዳ ሒዛ፡ ቀስ ኢላ ናብኡ ኣተወት፡ ነቲ ሸኻል ኣብ መትልሑ ተኸለቶ ናብ ምድሪ ድማ ኣተወ። ንሱ ኸአ ሞተ። |