Judges 4:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሲሰራ ግና ኣብ መንጎ ያቢን ንጉስ ሓዞርን ቤት ሄበር እቲ ቄናዊን ሰላም ስለ ዝነበረ፡ ብእግሩ ናብ ድንኳን ያኤል፡ ሰበይቲ ሄበር እቲ ቄናዊ ሃደመ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሲሣራም ወደ ጓደኛው ወደ ቄናዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያዔል ድንኳን በእግሩ ሸሸ፤ በአሶር ንጉሥ በኢያቢንና በቄናዊው በሔቤር ቤት መካከል ሰላም ነበርና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአሶር ንጉሥም በኢያቢስና በቄናዊው በሔቤር ቤት መካከል ሰላም ነበረና ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ ወደ ቄናዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያዔል ድንኳን ደረሰ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሐጾር ንጉሥ በየቡስና በቄናዊው በሔቤር ጐሣ መካከል መልካም ግንኙነት ስለ ነበር ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ የቄናዊው የሔቤር ሚስት ወደ ሆነችው ወደ ያዔል ድንኳን ሮጠ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ሀጾራ ካትያ ያብን ቄና ሄቤራ ጎለ አሳና ሳሮ ደኤ። ሄዋ ድራዉ፥ ስሳር ገድያን ባቃቲደ፥ ቄና ሄቤራ ማቻት ያኤል ዱንካንያ ጋኬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Has'oora Kaatiyaa Yaabini K'eena Hebeera golle asaana saro de'ee. Hewaa diraw, Sisaari gediyaan bak'atiide, K'eena Hebeera machchatti Yaa'eeli dunkkaaniyaa gakkeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Haxoore kawo Yaabinessinne Qenaawe dere as Heebere zereththata giddon lo7o gaytoteththi diza gishshas Sisaari tohon baqatidi Qenaawe dere as Heebere machchiyo Ya7eeli dunkaane giddo woxxi gelides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ሃጾሬ ካዎ ያቢኔሲኔ ቄናዌ ዴሬ ኣስ ሄቤሬ ዜሬታ ጊዶን ሎኦ ጋይቶቴ ዲዛ ጊሻስ ሲሳሪ ቶሆን ባቃቲዲ ቄናዌ ዴሬ ኣስ ሄቤሬ ማቺዮ ያኤሊ ዱንካኔ ጊዶ ዎጺ ጌሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ሀፆራ ካዎይ ያብን ሄቤራ ኬ አሳራ ሳሮ ደኤስ። ሄሳ ግሾ፥ ስሳር ቶሆን ባቃትድ፥ ቄና አስ ግድዳ ሄቤራ ማቸ ያኤል ዱንካንያ ጋክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Haxoora kawoy Yaabini Hebeera keethaa asaara saro de7ees. Hessa gisho, Sisaari tohon baqatidi, Qeena asi gidida Hebeera mache Ya7eeli dunkaaniya gakis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሐጾር ንጉሥ በኢያቡስና በቄናዊው በሔቤር ጐሣ መካከል መልካም ግንኙነት ስለ ነበር ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ የቄናዊው የሔቤር ሚስት ወደ ሆነችው ወደ ኢያዔል ድንኳን ሮጠ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሐጾር ንጉሥ ያቢን ከሔቤር ቤተሰብ ጋር ሰላም መሥርቶ ይኖር ስለ ነበር ሲሣራ ሸሽቶ የቄናዊው የሔቤር ሚስት ወደሆነችው ወደ ያዔል ድንኳን ገባ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሲሳራ ብእግሩ ናብ ድንኳን ኢያዔል፥ ሰበይቲ ሔቤር ቄናዊ፥ ሃደመ። እዙይ ከዓ ኣብ መንጎ ኢያቢስ ንጉስ ሓፆርን ቤትሔቤር ቄናውን ሰላም ስለ ዝነበረ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ያቢን ንጉስ ቤት ሔበር ቄናዊን ኣብ መንጎኦም ሰላም ነበረ እሞ፡ ሲሰራ ብእግሩ ናብ ድንኳን ያዔል፡ ሰበይቲ ሔበር ቄናዊ ሀደመ። |