Judges 4:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ባራቅ ድማ ንዛቡሎንን ንፍታሌምን ናብ ቄደስ ጸውዖም። ዓሰርተ ሽሕ ሰብኡት ድማ ኣብ እግሩ ደየበ፡ ደቦራ ድማ ምስኡ ደየበ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ባርቅም ዛብሎንንና ንፍታሌምን ወደ ቃዴስ ጠራቸው፤ ዐሥር ሺህም ሰዎች ተከትለውት ወጡ፤ ዲቦራም ከእርሱ ጋር ወጣች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ባርቅም ዛብሎንንና ንፍታሌምን ወደ ቃዴስ ጠራቸው፥ አሥር ሺህም ሰዎች ተከትለውት ወጡ፤ ዲቦራም ከእርሱ ጋር ወጣች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ባራቅ ለዛብሎንና ለንፍታሌም ሰዎች ጥሪ አስተላለፈ፤ ዐሥር ሺህ ሰዎች ተከተሉት፤ ዲቦራም አብራው ሄደች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባራቅ ንፍታሌማነ ዛብሎና ዘረ ቀዴሻ ጼስና፥ ታሙ ሻአ አሳይ አ ካሊደ ከሴዳ፤ ድቦራካ አናና ባዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Baaraak'i Nifttaaleemanne Zaabiloona zeretsaa K'edeesha s'eesina, tammu sha"a Asay Aa kaalliide kesseedda; Diboorakka aanana baaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Baraaqey Niftaalemenne Zaabiloone zareta Qaadeese xeygiin tammu shii asay iza kaalli kezides; Dibooraykka izara badus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባራቄይ ኒፍታሌሜኔ ዛቢሎኔ ዛሬታ ቃዴሴ ጼይጊን ታሙ ሺ ኣሳይ ኢዛ ካሊ ኬዚዴስ፤ ዲቦራይካ ኢዛራ ባዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባራቅ ንፍታለመነ ዛብሎና ኮቻታ ቃደሳ ፄግን፥ ታሙ ሙኩሉ አስ እያ ካልድ ከይስ፤ ድቦራካ እያራ ባሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Baaraqi Niftaalemenne Zabloona kochata Qaadesa xeegin, tammu mukulu asi iya kaallidi keyis; Dibooraka iyara basu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያም ባርቅ ለዛብሎንና ለንፍታሌም ሰዎች ጥሪ አስተላለፈ፤ ዐሥር ሺሕ ሰዎች ተከተሉት፤ ዲቦራም አብራው ሄደች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ባራቅም የንፍታሌምንና የዛብሎንን ነገዶች ወደ ቃዴስ አስጠራ፤ ከእነርሱም ዐሥር ሺህ ሰዎች ተከተሉት፤ ዲቦራም አብራው ዘመተች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ባርቅ ንዛብሎንን ንንፍታሌምን ናብ ቃዴስ ፀውዖም፤ ዓሰርተ ሽሕ ሰባት ከዓ ደድሕሪኡ ደየቡ፤ ዲቦራውን ምስኡ ደየበት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ባራቅ ንዛብሎንን ንንፍታሌምን ናብ ቃዴስ ጸውዖም፡ ዓሰርተ ሽሕ ሰብኣይ ከአ ደድሕሪ ደየቡ፡ ዴቦራውን ምስኡ ደየበት። |