Judges 3:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድማ ንእግዚኣብሄር ምስ ጸውዑ፡ እግዚኣብሄር ንደቂ እስራኤል ዘድሓኖም መድሓኒ ኣልዓለሎም፡ ንሱ ድማ ዖትኒኤል ወዲ ኬናዝ፡ ንእሽቶ ሓው ካሌብ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ። እግዚአብሔርም ለእስራኤል መድኀኒትን አስነሣላቸው። የካሌብ የታናሽ ወንድሙ የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያልም አዳናቸው፤ ለእርሱም ታዘዙለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም የሚያድናቸውን አዳኝ የካሌብን የታናሽ ወንድሙን የቄኔዝን ልጅ ጎቶንያልን አስነሣላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስራኤላውያን ወደ ጌታ በጮኹ ጊዜ ግን፥ ጌታ የካሌብን ታናሽ ወንድም የቄኔዝን ልጅ ዖትኒኤልን ታዳጊ አድርጎ አስነሣላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን እስራኤልያ አሳይ መና ጎዳዉ ዋሴዳ ዎደ፥ ኡንቱንታ አሽያ ኡራ ኪቴዳ፤ እካ ካሌባ ቴፋ እሻ ቃናዛ ናኣ ኦትንኤላ ጌተቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Israa'eeliyaa Asay Med'inaa Godaw waasseedda wode, unttuntta ashshiyaa uraa kiitteedda; ikka Kaaleeba teefa ishaa K'anaaza na'aa Otini'eela geetettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Isra7eele asay GODAAS waassida wode GODAY istta ashshanaas ashshizaade kiittides; izikka Kaalebes kaalo isha Qenaaze naa Otin7eele geetettees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኢስራኤሌ ኣሳይ ጎዳስ ዋሲዳ ዎዴ ጎዳይ ኢስታ ኣሻናስ ኣሺዛዴ ኪቲዴስ፤ ኢዚካ ካሌቤስ ካሎ ኢሻ ቄናዜ ና ኦቲንኤሌ ጌቴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን እስራኤለ አሳይ ጎዳኮ ዋስዳ ዎደ ኤንታ አሽያ፥ ካለባ ካሎ እሻ ቃናዘ ናኣ ጎቶንያላ ደንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Isra7eele asay Godaako waassida wode enta ashshiya, Kaaleba kaalo ishaa Qanaze na7aa Gotoniyala denthis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያን ወደ እግዚአብሔር በጮኹ ጊዜ ግን የካሌብን ታናሽ ወንድም የቄኔዝን ልጅ ጎቶንያልን ታዳጊ አድርጎ አስነሣላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ እስራኤላውያን ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም የሚያድናቸውን አዳኝ የካሌብ ታናሽ ወንድም ልጅ የሆነውን የቄኔዝን ልጅ ዖትኒኤልን አስነሣቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ደቂ እስራኤል ናብ እግዚኣብሄር ተማህለሉ፤ እግዚኣብሄር ድማ ንደቂ እስራኤል ዘድሕኖም መድሓኒ፥ ንጎቶንያል ኣተስአሎም፤ ንሱ ወዲ ቄኔዝ፥ ወዲ ንእሽተይ ሓዉ ንካሌብ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብታ ዶብ ርስቱ፡ ኣብ ሰሜን ከረን ጋዓሽ፡ ኣብ ቲምናትሔረስ፡ ኣብ ከረን ኤፍሬም ቀበርዎ። |