Judges 3:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ቍጥዓ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ እስራኤል ተላዕለ፡ ኣብ ኢድ ኩሻን-ሪስታይም ንጉስ መሶጶታምያ ድማ ሸጦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ፈጽሞ ተቈጣ፤ በወንዞችም መካከል ባለች በሶርያ ንጉሥ በኩሳርሳቴም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤ የእስራኤልም ልጆች ለኩሳርሳቴም ስምንት ዓመት ተገዙለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ የእግዚአብሔር ቍጣ በእስራኤል ላይ ነደደ፥ በመስጴጦምያ ንጉሥ በኵሰርሰቴም እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤ የእስራኤልም ልጆች ለኵሰርሰቴም ስምንት ዓመት ተገዙለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ በእስራኤላውያን ላይ እጅግ ተቈጣ፤ ስለዚህ ለመስጴጦምያ ንጉሥ ለኩሽን-ሪሽዓታይም አሳልፎ ሰጣቸው፤ እስራኤላውያንም ለኩሽን-ሪሽዓታይም ስምንት ዓመት በባርነት ተገዙለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ መና ጎዳ ሀንቁ እስራኤልያ አሳ ቦላ ኤጽ ከሴዳ፤ ያትና፥ መና ጎዳይ ማስጰጾምያ ጋድያ ካትያ ኩሻን-ርሽአታይማ ኩሽያን ኡንቱንታ አደ እሜዳ፤ ኡንቱንቱ አዉ ሆስፑን ላይ ሞደቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Med'inaa Godaa hank'k'uu Israa'eeliyaa asaa bolla ees's'i kesseedda; yaatina, Med'inaa Goday Masp'p'es'oomiyaa gadiyaa Kaatiyaa Kushaani-Rish"ataymma kushiyan unttuntta aatsiide immeedda; unttunttu aw hosppun laytsaa moodetteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas GODAA hanqoy Isra7eele asaa bolla eexxi kezides; GODAY Masophexoomya biitta kawo Kushaan-Arishataye kushen istta aaththi immides; isttika izas osppun layth haarettida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ጎዳ ሃንቆይ ኢስራኤሌ ኣሳ ቦላ ኤጺ ኬዚዴስ፤ ጎዳይ ማሶጴጾምያ ቢታ ካዎ ኩሻን-ኣሪሻታዬ ኩሼን ኢስታ ኣ ኢሚዴስ፤ ኢስቲካ ኢዛስ ኦስፑን ላይ ሃሬቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ጎዳ ሀንቆይ እስራኤለ አሳ ቦላ ኤፅስ። ጎዳይ ማሰጰፆመ ካዋ ኩሻን-ርሻታይም ኤንታ ሃራና መላ አድ እምን፥ ኤንቲ እያዉ ሆስፑን ላይ ሃረትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Godaa hanqoy Isra7eele asaa bolla eexis. Goday Masephexoome kawa Kushan-Rishataymi enta haarana mela aathidi immin, enti iyaw hospun laythi haaretidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ላይ እጅግ ተቈጣ፤ ስለዚህ ለመስጴጦምያ ንጉሥ ለኵስርስቴም አሳልፎ ሰጣቸው፤ እስራኤላውያንም ስምንት ዓመት በባርነት ተገዙለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም የተነሣ የእግዚአብሔር ቊጣ በእስራኤል ሕዝብ ላይ ነደደ፤ ለመስጴጦምያው ንጉሥ ለኩሻን ፊሽዓታይም አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱም ለኩሻን ሪሽዓታይም ስምንት ዓመት ተገዙለት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ቍጥዓ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ እስራኤል ነደደ እሞ፥ ናብ ኢድ ኵሰርሰቴም ንጉስ መስጴጦምያ ኣሕሊፉ ሃቦም። ደቂ እስራኤል ድማ ንኵሰርሰቴም ሸሞንተ ዓመት ተገዝእዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እያሱ ወዲ ነዌ፡ ባርያ እግዚኣብሄር፡ ከአ ወዲ ሚእትን ዓሰርተ ዓመት ምስ ኮነ ሞተ። |