Judges 3:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ እግዚኣብሄር ነቲ ብኢድ ሙሴ ንኣቦታቶም ዝኣዘዞ ትእዛዛት ክሰምዑ እንተ ዀይኖም ምእንቲ ኺፈልጡ፡ ብእኦም ኣቢሎም ንእስራኤል ፈተኑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ ለአባቶቻቸው ያዘዘውን ትእዛዝ መስማታቸው እንዲታወቅ እስራኤል ይፈተኑባቸው ዘንድ እነዚህ ቀሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ ለአባቶቻቸው ያዘዘውን ትእዛዝ መስማታቸው እንዲታወቅ እስራኤል ይፈተኑባቸው ዘንድ እነዚህ ቀሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም ጌታ በሙሴ አማካይነት ለቀድሞ አባቶቻቸው የሰጣቸውን ትእዛዞች እስራኤላውያን ያከብሩ ወይም አያከብሩ እንደሆነ ለማወቅ ለእስራኤል መፈተኛዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሴ ባጋና ካሰ እስራኤልያ ማይዛ አሳ አዋቶ እሜዳ አዛዙዋ ኡንቱንቱ አዛዘትንቶ አዛዘተነንቶ ፓጭሳናዉ ኡንቱንታ አሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Muse baggana kase Israa'eeliyaa mayza asaa aawaatoo immeedda azazuwaa unttunttu azazettintto azazettenentto paac'issanaw unttuntta ashsheeda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muse baggara kase Isra7eele aawatas immida azazo istti azazettizaakkonne azazettonttaako shaakki eranaas isttas paace gidana mala he attida asata heen ashshides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴ ባጋራ ካሴ ኢስራኤሌ ኣዋታስ ኢሚዳ ኣዛዞ ኢስቲ ኣዛዜቲዛኮኔ ኣዛዜቶንታኮ ሻኪ ኤራናስ ኢስታስ ፓጬ ጊዳና ማላ ሄ ኣቲዳ ኣሳታ ሄን ኣሺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰ ባጋራ ካሰ እስራኤለ ማይዛታስ እምዳ ኪታ ኤንቲ ኪተትያኮነ ኪተቶናኮ ፓጫናዉ ኤንታ ከሶና አግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Muse baggara kase Isra7eele mayzatas immida kiita enti kiitetiyakonne kiitetonaako paacanaw enta kessonna aggis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ፣ እግዚአብሔር በሙሴ በኩል ለቀደሙ አባቶቻቸው የሰጠውን ትእዛዞች ማክበር አለማክበራቸውን ለማወቅ መፈተኛ እንዲሆኑ እዚያው የቀሩ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም እግዚአብሔር በሙሴ አማካይነት ለቀድሞ አባቶቻቸው የሰጣቸውን ትእዛዞች እስራኤላውያን ያከብሩ ወይም አያከብሩ እንደ ሆነ ለማወቅ ለእስራኤል መፈተኛዎች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ብሙሴ ኣቢሉ ነቦታቶም ዝኣዘዞም ትእዛዛት እግዚኣብሄር ዝፍፅሙ እንተ ኾይኖም ምእንቲ ኽፈልጥ፥ ደቂ እስራኤል ክፍተኑሎም እዚኣቶም ተረፉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸአ፡ እቲ መልኣኽ እግዚኣብሄር ንኹሎም ደቂ እስራኤል እዘን ቃላት እዚኤን ምስ ተዛረቦም፡ እቶም ህዝቢ ደሃዮም ዓው ኣቢሎም በኸዩ። |