Judges 3:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኤሁድ ግና ሓደ እመት ዝንውሓቱ ክልተ ጫፍ ዘለዎ ዳጋር ገበረሉ። ኣብ ትሕቲ ክዳኑ ድማ ኣብ የማናይ ምዕጉርቱ ኣሰሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ናዖድም ሁለት አፍ ያላት ርዝመቷ አንድ ስንዝር የሆነች ሰይፍ አበጀ፤ ከልብሱም በታች በቀኝ በኩል በወገቡ ታጠቃት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ናዖድም ሁለት አፍ ያለው ርዝመቱ አንድ ክንድ የሆነ ሰይፍ አበጀ፥ ከልብሱም በታች በቀኝ ጭኑ በኩል አደረገው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም በሁለት በኩል ስለታም የሆነና አንድ ክንድ ተኩል ርዝመትተ ያለው ሰይፍ አዘጋጅቶ በልብሱ ውስጥ በቀኝ ጭኑ ላይ አሰረው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤሁድ ላኡ ባጋና ቃራቴዳ እት ዋ ግዴዳ ማሻ ባረዉ ጊግሴዳ፤ ኡሸቻ ምይያ ባጋና ባረ ማዩዋ ግዶን ዳንጬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ehuudi laa"u baggana k'aratteedda itti wad'aa gideedda mashshaa barew giigisseedda; ushechcha miyyiyaa baggana bare mayuwaa giddon danc'c'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ehuudey nam7u baggara qarattida issi wadha gidiza giththa mashsha baas giigsides; ushachcha mille baggara may7o giddon gixxides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤሁዴይ ናምኡ ባጋራ ቃራቲዳ ኢሲ ዋ ጊዲዛ ጊ ማሻ ባስ ጊግሲዴስ፤ ኡሻቻ ሚሌ ባጋራ ማይኦ ጊዶን ጊጺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናኦድ ናምኡ ባጋራ ቃራትዳ እስ ዋ ማሸ ጊግስድ ኡሻቻ ባጋን ባ ማኡዋ ጋርሳን ዳንጭስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Naa7odi nam7u baggara qaratida issi wadha mashshe giigisidi ushacha baggan ba ma7uwa garsan dancis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም በሁለት በኩል ስለታም የሆነና አንድ ክንድ ተኩል ርዝመት ያለው ሰይፍ አዘጋጅቶ በልብሱ ውስጥ በቀኝ ጭኑ ላይ አሰረው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኤሁድ ኀምሳ ሳንቲ ሜትር የሚያኽል ርዝመት ያለው በሁለት በኩል ስለ ታም የሆነ ሰይፍ ለራሱ አሠራ፤ እርሱንም በቀኝ ጭኑ በኩል በልብሱ ውስጥ ታጠቀው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ናዖድ ክልተ ዝኣፋ፥ እመት ዝምንዋሓ ሰይፊ ኣዳለወ፤ ኣብ ትሕቲ ኽዳኑ ኣብ የማናይ ሰለፉ ገበሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ እግዚኣብሄር ካብ ኢድ እቶም ማረኽቶም ዜድሕንዎም መሳፍንቲ ኣተንስኣሎም። |