Judges 3:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ምስ ጸውዑ ግና፡ እግዚኣብሄር ኤሁድ ወዲ ጌራ፡ ብንያማዊ፡ ጸጋማይ ኢድ ሰብኣይ፡ መድሓኒ ኣልዓለሎም። ደቂ እስራኤል ድማ ብእኡ ኣቢሎም ናብ ንጉስ ሞኣብ ንኤግሎን ህያብ ሰደዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ብንያማዊውን የጌራን ልጅ ናዖድን ሁለቱ እጆቹ ቀኝ የሆኑለትን ሰው አዳኝ አስነሣላቸው፤ የእስራኤልም ልጆች በእርሱ እጅ ወደ ሞዓብ ንጉሥ ወደ ዔግሎም እጅ መንሻ ላኩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ብንያማዊውን የጌራን ልጅ ናዖድን ግራኙን ሰው አዳኝ አስነሣላቸው፤ የእስራኤልም ልጆች በእርሱ እጅ ወደ ሞዓብ ንጉሥ ወደ ዔግሎም ግብር ላኩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስራኤላውያን እንደገና ወደ ጌታ ጮኹ፤ ጌታም ብንያማዊውን የጌራን ልጅ፥ ግራኙን፥ ኤሁድን ነጻ እንዲያወጣቸው አስነሣው። እስራኤላውያን ኤሁድን ግብር አስይዘው ወደ ሞዓብ ንጉሥ ወደ ዔግሎን ላኩት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን እስራኤልያ አሳይ መና ጎዳዉ ዋሴዳ ዎደ፥ ኡንቱንታ አሽያ ኡራ ኪቴዳ፤ እካ ቢንያማ ዛርያፐ ጌራ ናኣ ኤሁዳ ጌተቴ፤ እ ሀድርሳ ኩሽያን ኦያ አሳ። እስራኤልያ አሳይ ኤሁዳ ሞኣበ ካትያ ኤግሎናኮ ጊራና ኪቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Israa'eeliyaa Asay Med'inaa Godaw waasseedda wode, unttuntta ashshiyaa uraa kiitteedda; ikka Biiniyaama zariyaappe Geera na'aa Ehuuda geetettee; I haddirssa kushiyan ootsiyaa asaa. Israa'eeliyaa Asay Ehuuda Moo'aabe Kaatiyaa Egiloonakko giiraana kiitteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay GODAAKKO zaari waassida wode, istta ashshiza as kiittides; izikka Biniyaame zareppe Geera naa Ehuude geetettees; izi hadirsa kushen ooththiza asa; Isra7eele asay Ehuude Mo7aabe kawo Egiloonekko giirara kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ጎዳኮ ዛሪ ዋሲዳ ዎዴ፥ ኢስታ ኣሺዛ ኣስ ኪቲዴስ፤ ኢዚካ ቢኒያሜ ዛሬፔ ጌራ ና ኤሁዴ ጌቴቴስ፤ ኢዚ ሃዲርሳ ኩሼን ኦዛ ኣሳ፤ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኤሁዴ ሞኣቤ ካዎ ኤጊሎኔኮ ጊራራ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን እስራኤለ አሳይ ጎዳኮ ዋስዳ ዎደ ኤንታ አሽያ፥ ብንያመ ኮቸ ግድዳ ጌራ ናኣ ናኦዳ፥ ሀድርሳ ኩሸን ኦይሳ ደንስ። እስራኤለ አሳይ ናኦዳ ሞአበ ካዋ ኤግሎናኮ ጊራራ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Isra7eele asay Godaako waassida wode enta ashshiya, Biniyaame koche gidida Geera na7aa Naa7oda, haddirsa kushen ootheysa denthis. Isra7eele asay Naa7oda Moo7abe kawa Egloonako giirara kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያን እንደ ገና ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ብንያማዊውን የጌራን ልጅ ግራኙን ናዖድን ነጻ እንዲያወጣቸው አስነሣው። እስራኤላውያን ናዖድን ግብር አስይዘው ወደ ሞዓብ ንጉሥ ወደ ዔግሎን ላኩት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የእስራኤል ሕዝብ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እግዚአብሔርም ከብንያም ነገድ ግራኝ የነበረውን የጌራን ልጅ ኤሁድን አዳኝ አድርጎ አስነሣቸው፤ የእስራኤል ሕዝብ ኤሁድን ግብር አስይዘው ወደ ሞአብ ንጉሥ ወደ ዔግሎን ላኩት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ግና ናብ እግዚኣብሄር ደጊሞም ተማህለሉ፤ እግዚኣብሄር ድማ ንናዖድ ወዲ ጌራ፥ ካብ ነገድ ብንያም ዝኾነ ኣባግራይ ሰብኣይ፥ መድሓኒ ኣተስአሎም። ደቂ እስራኤል ከዓ ብእኡ ገይሮም ናብ ዔግሎም ንጉስ ሞኣብ ግብሪ ሰደዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ እግዚኣብሄር እተዛረቦምን ከምቲ እግዚኣብሄር ዝመሐለሎምን ናብ ኩሉ ዝኸድዎ፡ ኢድ እግዚኣብሄር ንሕሰም ኣብኦም ነበረት እሞ፡ ብዙሕ ጸበቦም። |