Judges 3:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ንእስራኤል ብእኦም ኪፍትኑ ዝገደፎም ኣህዛብ እዚኣቶም እዮም፣ ኵሎም እስራኤል ንዅሉ ውግኣት ከነኣን ዘይፈለጡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የከነዓናውያንንም ጦርነት ሁሉ ያላወቁትን እስራኤልን በእነርሱ ይፈትናቸው ዘንድ እግዚአብሔር እነዚህን አሕዛብ ተዋቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከከነዓናውያንም ጋር መዋጋት ያላወቁትን እስራኤልን በእነርሱ ይፈትናቸው ዘንድ፥ በፊትም ሰልፍን ያልለመዱ የእስራኤል ልጆች ትውልድ መዋጋትን ያውቁና ይማሩ ዘንድ እግዚአብሔር ያስቀራቸው አሕዛብ እነዚህ ናቸው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ጊዜ በከነዓን ላይ በተደረጉት ጦርነቶች ተሳትፈው የማያውቁትን እስራኤላውያን ለመፈተን፥ ጌታ ባሉበት የተዋቸው ሕዝቦች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካሰ ካናነን አይ ኦላነ ኦለቲደ ሜዘትቤና እስራኤልያ አሳ ፓጫና ማላ፥ መና ጎዳይ ሀ አሳቱዋ አሼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kase Kanaanen ay ollaanne olettiide meezetibeenna Israa'eeliyaa asaa paac'c'ana mala, Med'inaa Goday ha asatuwaa ashsheeda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Kanaanen ay olakka oletti erontta Isra7eele kawoteththaa paaccana mala GODAY ha asata ashshides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ካናኔን ኣይ ኦላካ ኦሌቲ ኤሮንታ ኢስራኤሌ ካዎቴ ፓጫና ማላ ጎዳይ ሃ ኣሳታ ኣሺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካናነን ኦላ ሜዘትቦና እስራኤለ አሳ ፓጫናዉ ጎዳይ ካናነን አሽዳ አሳይ ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kanaanen ola meezetiboonna Isra7eele asaa paacanaw Goday Kanaanen ashshida asay haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ በከነዓን ላይ በተደረጉት ጦርነቶች ተሳትፈው የማያውቁትን እስራኤላውያን ለመፈተን፣ እግዚአብሔር ባሉበት የተዋቸው ሕዝቦች እነዚህ ናቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በከነዓን ምድር ጦርነት ያልተለማመዱ እስራኤላውያንን ለመፈተን እግዚአብሔር በምድሪቱ የተዋቸው ሕዝቦች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ምስ ከነዓናውያን ዝተገብረ ውግእ ዘይፈለጡ ደቂ እስራኤል፥ እግዚኣብሄር ብኣኣቶም ገይሩ ኽፍትኖም ዘትረፎም ህዝብታት እዚኣቶም እዮም፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | መልኣኽ እግዚኣብሄር ድማ ካብ ጊልጋል ናብ ቦኪም ደየበ በለ ኸአ፡ ካብ ግብጺ ኣደየብኩኹም፡ ናብታ ነቦታትኩም ዝመሓልኩሎም ምድሪ ኸአ ኣእቶኹኹም። እቲ ምሳኻትኩም ዝአቶኽዎ ኺዳነይ ንዘለአለም ኣየፍርሶን እየ። |