Judges 21:25 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በቲ ዘመን እቲ ኣብ እስራኤል ንጉስ ኣይነበረን፡ ነፍሲ ወከፍ ኣብ ቅድሚ ኣዒንቱ ቅኑዕ ይገብር ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰው ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰው ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ዘመን በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱም ሰው መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ እስራኤልያ ጋድያን ካቲ ባዋ፤ አሳይ ኡባይ ባረዉ ልከ ማላቴዳዋ ጮ ኦ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Israa'eeliyaa gadiyaan kaatii baawa; Asay ubbay barew likke malateeddawaa c'oo ootsee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Isra7eele biittan kawoy baawa; asi ubbay baas lo7o misati beettoyssa coo ooththees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ኢስራኤሌ ቢታን ካዎይ ባዋ፤ ኣሲ ኡባይ ባስ ሎኦ ሚሳቲ ቤቶይሳ ጮ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ እስራኤለ ቢታን ካዎይ ባዋ፤ አስ ኡባይ ባዉ ሎኦ ዳንዳባ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Isra7eele biittan kawoy baawa; asi ubbay baw lo77o daanidaba oothees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ዘመን በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱም ሰው መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያም ዘመን በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱም ሰው ለራሱ ደስ ያለውን ነገር ሁሉ እንደ ፈለገ ያደርግ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በቲ ዘመን እቱይ ኣብ እስራኤል፥ ንጉስ ኣይነበረን። ነፍሲ ወከፍ እቲ ቕኑዕ ኾይኑ ዝተርኣዮ ይገብር ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በቲ ዘበን እቲ ኣብ እስራኤል ንጉስ ኣይነበረን እሞ፡ ነፍሲ ወከፍ እቲ ቕኑዕ ኮይኑ እተራኣዩ ይገብር ነበረ። |