Judges 21:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤል ድማ በታ ጊዜ እቲኣ፡ ነፍሲ ወከፎም ናብ ነገዶምን ናብ ዓሌቶምን ካብኡ ተበገሱ፡ ካብኡ ድማ ነፍሲ ወከፎም ናብ ርስቶም ወጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚያ ጊዜም የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከዚያ ተነሡ፤ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም ወደ ወገ​ኑና ወደ ነገዱ ሄደ፤ ሰውም ሁሉ ከዚያ ወደ ርስቱ ተመ​ለሰ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያን ጊዜም የእስራኤል ልጆች ከዚያ ተነሡ፥ እያንዳንዱም ወደ ነገዱና ወደ ወገኑ ሄደ፤ ሰውም ሁሉ ከዚያ ወደ ርስቱ ተመለሰ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን ያን ቦታ ትተው ወደየቤታቸው፥ ወደየርስታቸው፥ ወደየጐሣቸውና ወደየነገዳቸው ሄዱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ እስራኤልያ አሳይ ያፐ ብያ ዎደ፥ ኡባይካ ባረ ዛርያኮ ዛርያኮነ ባረ ሶ አሳኮ አሳኮ ቤዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Israa'eeliyaa Asay yaappe biyaa wode, ubbaykka bare zariyaakko zariyaakkonne bare soo asaakko asaakko beedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele asay heeppe laalettidi ubbayka ba qommoko qommokonne baso asaakko asaakko bides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኢስራኤሌ ኣሳይ ሄፔ ላሌቲዲ ኡባይካ ባ ቆሞኮ ቆሞኮኔ ባሶ ኣሳኮ ኣሳኮ ቢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ እስራኤለ አሳይ ያፐ ላለትድ፥ እሶይ እሶይ ባ ኮቻኮ፥ ባ ኮቻኮነ ባ ሶ አሳኮ ብስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele asay yaape laaletidi, issoy issoy ba kochaako, ba kochaakonne ba soo asaako bis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን ያን ቦታ ትተው ወደየቤታቸው፣ ወደየርስታቸው፣ ወደየጐሣቸውና ወደየነገዳቸው ሄዱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያኑ ጊዜ ሌሎቹም እስራኤላውያን በሙሉ ለመሄድ ተነሡ፤ እያንዳንዱም ወደ ራሱ ነገድና ቤተሰብ እንዲሁም ወደራሱ ቤት ንብረት ተመለሰ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እስራኤል ከዓ በታ ጊዜ እቲኣ ነናብ ዓሌቶምን ነናብ ነገዶምን ነናብ ርስቶምን ተመለሱ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ እስራኤል ከአ በታ ጊዜ እቲኣ ኻብኡ ነፍሲ ወከፍ ናብ ነገዱን ናብ ዓሌቱን ከደ፡ ነፍሲ ወከፍ ከካብ ነናብ ርስቱ ወጸ።