Judges 21:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሳቶም ድማ፡ እንሆ፡ ኣብ ሺሎ፡ ኣብ ሰሜን ቤትኤል፡ ኣብ ምብራቓዊ ሸነኽ እቲ ኻብ ቤትኤል ናብ ሴኬም ዚድይብ ጽርግያ፡ ብሸነኽ ደቡብ ሊቦናን፡ ዓመት መጸ በዓል እግዚኣብሄር ይግበር ኣሎ፡ በሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱም፥ “እነሆ፥ በቤቴል በመስዕ በኩል፥ ከቤቴልም ወደ ሰቂማ በሚወስደው መንገድ በምሥራቅ በኩል በሌብና በዐዜብ በኩል ባለችው በሴሎ የእግዚአብሔር በዓል በየዓመቱ አለ” አሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነርሱም። እነሆ፥ በቤቴል በሰሜን በኩል፥ ከቤቴልም ወደ ሴኬም በሚወስደው መንገድ በምሥራቅ በኩል፥ በለቦና በደቡብ በኩል ባለችው በሴሎ የእግዚአብሔር በዓል በየዓመቱ አለ አሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይሁን እንጂ ከቤቴል በስተ ሰሜንና ከቤቴል ወደ ሴኬም በሚወስደው መንገድ በስተ ምሥራቅ እንዲሁም ከለቦና በስተ ደቡብ ባለችው በሴሎ የጌታ በዓል በየዓመቱ ይከበራል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ማባራ ካለያ ጭማቱ፥ “በእተ፥ ላይን ላይን ሴሎን መና ጎዳ ቦንችያ ባላይ ማቴዳ” ያጌድኖ። ሴሎ ቤቴለፐ ሁጲሳ ባጋና፥ ላቦናፐ ገድሳ ባጋና፥ ቤቴለፐ ሰኬማ አፍያ ኦግያፐ አዋይ ዶልያ ባጋና ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, maabaraa kaaletsiyaa c'imatuu, «Be'ite, laytsan laytsan Seelon Med'inaa Godaa bonchchiyaa baalay mateedda» yaageeddino. Seelo Beeteeleppe huup'issa baggana, Laboonappe gedissa baggana, Beeteeleppe Sekeema afiyaa ogiyaappe away doliyaa baggana de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye dere kaaleththiza cimati, «Be7ite, layththan layththan Seelon GODAA bonchchiza ba7aaley matides» gida. Seeloy Beeteleppe pudeha baggara, Laboonappe dugeha baggara Beeteleppe Seekeeme giddora efiza ogeppe arshe kessa baggara dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ዴሬ ካሌዛ ጪማቲ፥ «ቤኢቴ፥ ላይን ላይን ሴሎን ጎዳ ቦንቺዛ ባኣሌይ ማቲዴስ» ጊዳ። ሴሎይ ቤቴሌፔ ፑዴሃ ባጋራ፥ ላቦናፔ ዱጌሃ ባጋራ ቤቴሌፔ ሴኬሜ ጊዶራ ኤፊዛ ኦጌፔ ኣርሼ ኬሳ ባጋራ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን፥ ጭማት፥ “ሄኮ፥ ላይን ላይን ሴሎን ጎዳ ቦንችያ ባለይ ማትስ” ያግዶሶና። ሴሎይ ቤተለፐ ፑደሀ ባጋራ፥ ላቦናፐ ዱገሀ ባጋራ፥ ቤተለፐ ሴከማ ኤፍያ ኦግያፐ ዶሎሀ ባጋራ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin, cimati, “Heko, laythan laythan Seelon Godaa bonchiya ba7aaley matis” yaagidosona. Seeloy Beetelepe pudeha baggara, Laboonape dugeha baggara, Beetelepe Seekema efiya ogiyape doloha baggara de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ ከቤቴል በስተ ሰሜንና ከቤቴል ወደ ሴኬም በሚወስደው መንገድ በስተ ምሥራቅ እንዲሁም ከለቦና በስተ ደቡብ ባለችው በሴሎ የእግዚአብሔር በዓል በየዓመቱ ይከበራል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ “በየዓመቱ በሴሎ ለእግዚአብሔር የሚዘጋጀው በዓል እነሆ ቀርቦአል” በማለትም አሰቡ፤ ሴሎ ከቤትኤል በስተ ሰሜን፥ ከለቦና በስተ ደቡብ፥ በቤትኤልና በሴኬም መካከል ካለው መንገድ በስተ ምሥራቅ ነበረች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕዚ ኸዓ ኣብታ ንቤቴል ብሰሜና፥ ነታ ኻብ ቤቴል ንሴኬም እተድይብ መንገዲ ብምብራቓ፥ ንለቦና እውን ብደቡባ ኣብ ዘላ ሴሎ፥ በዓል እግዚኣብሄር በብዓመቱ ይግበር እዩ” በሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብታ ንቤትኤል ብሰሜና፡ ነታ ኻብ ቤትኤል ንሴኬም እተደይብ መገዲ ኸአ ብምብራቕ ንለቦናውን ዘላ ሺሎ፡ እንሆ በዓል እግዚኣብሄር ኣብ ዐዐመት ይግበር ኣሎ፡ ድማ በሉ። |