Judges 21:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽማግለታት እቲ ጉባኤ ድማ፡ እተን ካብ ብንያም ዝመጻ ኣንስቲ እናጠፍኣ ከለዋ፡ ነተን ተሪፈን ዘለዋ ኣንስቲ እንታይ ንገብራ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የማኅበሩ ሽማግሌዎችም፥ “ከብንያም ሴቶች ጠፍተዋልና የቀሩት ስዎች ሚስት እንዲያገኙ ምን እናደርጋለን?” አሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የማኅበሩ ሽማግሌዎች። ከብንያም ሴቶች ጠፍተዋልና የቀሩት ሰዎች ሚስት እንዲያገኙ ምን እናደርጋለን? አሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጉባኤውም መሪዎች እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ የብንያም ሴቶች አልቀዋል፤ ታዲያ ለቀሩት ወንዶች ሚስት የምናገኝላቸው እንዴት ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማባራ ጭማቱ፥ “ቢንያማ ዛራቱዋፐ ማጫ ናናይ ሀይቂ ዉሬዳ ድራዉ፥ ሀይቁዋፐ አቴዳ አቱማ አሳዉ ኑን ማችያ ዎት እማኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Maabaraa c'imatuu, «Biiniyaama zaratuwaappe mac'c'a naanay hayk'k'i wureedda diraw, hayk'k'uwaappe atteeda attuma asaw nuuni machchiyaa wooti immanee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dere cimati, «Biniyaame qommotappe maccassi hayqqi wurida gishshas hayqoppe attida attuma asaas nuni maccas wostti demmanee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዴሬ ጪማቲ፥ «ቢኒያሜ ቆሞታፔ ማጫሲ ሃይቂ ዉሪዳ ጊሻስ ሃይቆፔ ኣቲዳ ኣቱማ ኣሳስ ኑኒ ማጫስ ዎስቲ ዴማኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማባራ ጭማት፥ “ብንያመ ኮቻታፐ ማጫስ ሀይቅድ ዉርዳ ግሾ፥ ሀይቆፐ አትዳ አደታስ ኑኒ ማጫስ ዋትድ ደማኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Maabara cimati, “Biniyaame kochatape maccasi hayqidi wurida gisho, hayqope attida addetas nuuni maccas waatidi demmanee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጉባኤውም መሪዎች እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ የብንያም ሴቶች ዐልቀዋል፤ ታዲያ ለቀሩት ወንዶች ሚስት የምናገኝላቸው እንዴት ነው? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም የጉባኤው መሪዎች እንዲህ አሉ፥ “በብንያም ነገድ ከእንግዲህ ሴቶች አልተገኙም፤ ታዲያ ከሞት የተረፉት ወንዶች ሚስት ማግኘት ይችሉ ዘንድ ምን እናድርግ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ዝተኣከቡ ዓበይቲ ኸዓ “ኣንስቲ ኻብ ብንያም ጠፊአን እየን እሞ፥ እዞም ተሪፎም ዘለዉ ኣንስቲ ኽረኽቡስ እንታይ ንግበር?” በሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ዓበይቲ እቲ ኣኼባ ኸአ፡ ኣንስቲ ኻብ ብንያም ጸኒተን እየን እሞ፡ እዞም ተሪፎም ዘለው ኣንስቲ ኺረኽቡስ፡ እንታይ ንግበር በሉ። |