Judges 21:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኽትገብሮ ዘሎካ ነገር ድማ እዚ እዩ፡ ምስ ሰብኣይ ዝደቀሰ ነፍሲ ወከፍ ሰብኣይን ሰበይትን ክትረግሞ ኣለካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የምታደርጉትም ይህ ነው፤ ወንዱን ሁሉ፥ ወንድ የሚያውቁትንም ሴቶች ሁሉ ፈጽማችሁ አጥፉ፤ ደናግሉን ግን አትግደሉአቸው፤” ብለው አዘዙአቸው፤ እንዲሁም አደረጉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምታደርጉትም ይህ ነው፤ ወንዱን ሁሉ፥ ከወንድ ጋር የተኛችይቱንም ሴት ሁሉ ፈጽማችሁ አጥፉ ብለው አዘዙአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም፥ “እንግዲህ የምታደርጉት ይህ ነው፤ ወንዱን በሙሉ እንዲሁም ድንግል ያልሆኑትን ሴቶች ሁሉ ግደሉ” አሏቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋዳን ኦተ፤ አቱማ አሳ ኡባነ አቱማ አሳና ግሴዳ ማጫ አሳ ኡባ ዎተ” ያጊደ አዛዜድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawaadan ootsite; attuma asaa ubbaanne attuma asaana giseedda mac'c'a asaa ubbaa wod'ite» yaagiide azazeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtite addenne adde gelida maccassa ubbaa wodhite» giidi azazida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲቴ ኣዴኔ ኣዴ ጌሊዳ ማጫሳ ኡባ ዎቴ» ጊዲ ኣዛዚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳዳ ኦድ፤ አደነ አደራ አቅዳ ማጫ ኡባ ዎተ” ያግድ ኪትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessada oothidi; addenne addera aqida macca ubbaa wodhite” yaagidi kiittidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም፣ “እንግዲህ የምታደርጉት ይህ ነው፤ ወንዱን በሙሉ እንዲሁም ድንግል ያልሆኑትን ሴቶች ሁሉ ግደሉ” አሏቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወንዶችን ሁሉና ከወንድ ጋር የተገናኙትን ሴቶች ሁሉ ግደሉ ብለው አዘዙአቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክትቀትሉ እንተለኹም ከዓ፥ ንዅሉ ተባዕታይን ንዅለን ምስ ተባዕታይ ዝደቀሳ ኣንስትን ቅተሉ” ኢሎም ኣዘዝዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እትገብርዎ ነገር ከአ እዚ እዩ፡ ንኹሉ ተባዕታይን ኩለን ምስ ተባዕታይ ደቂሰን ንዚፈልጣ ኣንስትን ቅተሉ፡ ኢሎም ድማ ኣዘዝዎም። |