Judges 20:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ እስራኤል ሕፍረትን ዕሽነትን ስለ ዝፈጸሙ፡ ንሰበይተይ ወሲደ ቍርጽራጽ ገበርክዋ፡ ናብ ብዘላ ምድሪ ርስቲ እስራኤል ድማ ሰደድክዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም ዕቅ​ብ​ቴን ይዤ በመ​ለ​ያ​ያዋ ቈራ​ረ​ጥ​ኋት፤ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ዘንድ እን​ደ​ዚህ ያለ ስን​ፍና ስለ ሠሩ ወደ እስ​ራ​ኤል ርስት አው​ራጃ ሁሉ ሰደ​ድሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔም ቁባቴን ይዤ ቈራረኋጥጥኋት በእስራኤልም ዘንድ እንደዚህ ያለ ኃጢአትና ስንፍና ስለ ተሠራ ወደ እስራኤል ርስት አገር ሁሉ ሰደድሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የቁባቴንም ሬሳ ከቈራረጥሁ በኋላ እያንዳንዱን ቁራጭ፥ እያንዳንዱ የእስራኤል ርስት ወዳለበት አገር ሰደድሁ፤ ይህን ያደረግሁትም ሰዎቹ በእስራኤል ዘንድ አሠቃቂና አስነዋሪ ድርጊት ስለፈጸሙ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን እ አሃ አካደ ቃንጸሬዳዋፐ ጉይያን፥ ኡንቱንቱ ሀ ቱናባነ ፖኮባ እስራኤልያን ኦዳ ድራዉ፥ እስራኤልያ አሳይ ላቴዳ ቢታ ኡባ እት እት ቃንጹዋ የዳዲ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani izi anhaa akkaade k'ans's'ereetseeddawaappe guyyiyaan, unttunttu ha tunabaanne pokkobaa Israa'eeliyaan ootseedda diraw, Israa'eeliyaa Asay laatteedda biittaa ubbaa itti itti k'ans's'uwaa yeddaaddi.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He izi aha tani ekkada qanxxereththidaappe guye istti hayssa tunanne pala miish Isra7eelen ooththida gishshas Isra7eele asay laattidi dizason issi issi qommos issi issi qanxxo yeddadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ኢዚ ኣሃ ታኒ ኤካዳ ቃንጼሬዳፔ ጉዬ ኢስቲ ሃይሳ ቱናኔ ፓላ ሚሽ ኢስራኤሌን ኦዳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኣሳይ ላቲዲ ዲዛሶን ኢሲ ኢሲ ቆሞስ ኢሲ ኢሲ ቃንጾ ዬዳዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ እ አሀ ኤካዳ ቃንፀረስ፤ ኤንቲ ሀ ኢታባነ ዬላባ እስራኤለን ኦዳ ግሾ እስራኤለ አሳይ ደእያ ቢታ ኡባ እስ እስ ቃንፆ የዳስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani I aha ekada qanxerethas; enti ha iitabaanne yeellaba Isra7eelen oothida gisho Isra7eele asay de7iya biitta ubbaa issi issi qanxo yedas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የቁባቴንም ሬሳ ከቈራረጥሁ በኋላ እያንዳንዱን ቍራጭ፣ እያንዳንዱ የእስራኤል ርስት ወዳለበት አገር ሰደድሁ፤ ይህን ያደረግሁትም ሰዎቹ በእስራኤል ዘንድ አሠቃቂና አስነዋሪ ድርጊት ስለ ፈጸሙ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ የቁባቴን አስከሬን ወስጄ ቈራረጥሁት፤ እነርሱ ይህን የመሰለ ክፉ በደል ስለ ሠሩ የቈራረጥኋቸውን ቊርጥራጮች ወደ እስራኤል አገር ሁሉ ላክሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ኸዓ፥ ኣብ እስራኤል ከምዙይ ዝበለ ሓጢኣትን ነውርን ስለ ዝገበሩ፥ ነቲ ሬሳኣ ወሲደ ቘራረፅክዎ እሞ ናብ ኵላ ምድሪ እስራኤል ሰደድክዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ኸአ፡ ኣብ እስራኤል ርኽሰትን ዕብዳንን ስለ ዝገብሩ፡ ነታ ሰብይቲ ወሰነይ ወሲደ ቖራረጽክዋ እሞ ናብ ብዘላ ምድሪ ርስቲ እስራኤል ሰደድክዋ።