Judges 20:46 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ መዓልቲ እቲኣ ኣብ ብንያም ዝሞቱ ዅሎም ሰይፊ ዚወጹ ዕስራን ሓሙሽተን ሽሕ ነበሩ። ኩሎም ተባዓት ሰባት እዮም ነይሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ሁም በዚያ ቀን ከብ​ን​ያም የሞ​ቱት ሃያ አም​ስት ሺህ ሰይፍ የሚ​መ​ዝዙ ሰዎች ነበሩ፤ እነ​ዚህ ሁሉ ጽኑ​ዓን ሰዎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲሁም በዚያ ቀን ከብንያም የሞቱት ሀያ አምስት ሺህ ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎች ነበሩ፤ እነዚህ ሁሉ ጽኑዓን ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያች ዕለት ሰይፍ የታጠቊ ሃያ አምስት ሺህ ብንያማውያን በጦር ሜዳ ወደቊ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላስ ቢንያማ ጋድያፐ ማሻን ኦለትያ ላታማነ እቼሹ ሻአ አሳቱ ሀይቄድኖ፤ ሄ ኡባቱካ ምኖ ኦላንቻቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gallassi Biiniyaama gadiyaappe mashshaan olettiyaa laatamanne ichcheshu sha"a asatuu hayk'k'eeddino; he ubbatuukka mino olanchchatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He gallas Biniyaame biittafe giththa mashshan olettiza 25,000 asati hayqqida; he ubbatikka mino olanchchata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጋላስ ቢኒያሜ ቢታፌ ጊ ማሻን ኦሌቲዛ 25,000 ኣሳቲ ሃይቂዳ፤ ሄ ኡባቲካ ሚኖ ኦላንቻታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ጋላስ ብንያመ አሳፐ ማሻን ኦለትያ ላታማነ እቻሹ ሙኩሉ ምኖ ኦላንቾት ሀይቅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He gallas Biniyaame asaape mashshan oletiya laatamanne ichashu mukulu mino olanchoti hayqidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያች ዕለት ሰይፍ የታጠቁ ሃያ አምስት ሺሕ ብንያማውያን በጦር ሜዳ ወደቁ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ቀን በአጠቃላይ የተገደሉት ብንያማውያን ኻያ አምስት ሺህ ሲሆኑ ሁሉም ምርጥ ጦረኞች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም በታ መዓልቲ እቲኣ ኻብ ደቂ ብንያም ዝወደቑ ዅሎም፥ ሰይፊ ዝሓዙ ዕስራን ሓሙሽተን ሽሕ ሰባት ኮኑ። እዚኣቶም ኵሎም ጀጋኑ ሰባት ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም በታ መዓልቲ እቲኣ ኻብ ብንያም ወደቑ ኹሎም፡ ሴፍ ዚመልሑ ዕስራን ሓሙሽተን ሽሕ ኮኑ፡ እዚኣቶም ኩሎም ጀጋኑ ሰባት ነበሩ።