Judges 20:45 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ተመሊሶም ድማ ናብ በረኻ ናብ ከውሒ ሪሞን ሃደሙ። ክሳብ ጊዶም ድማ ኣበርቲዖም ሰዓቡ ክልተ ሽሕ ድማ ቀተሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም የተረፉት ተመልሰው ወደ ምድረ በዳ ወደ ሬሞን ዓለት ሸሹ፤ ከእነርሱም በየመንገዱ ላይ አምስት ሺህ ሰውን ለቀሙ፤ ወደ ጊድዓምም አሳደዱአቸው፤ ከእነርሱም ሁለት ሺህ ሰዎችን ገደሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም የተረፉት ተመልሰው ወደ ምድረ በዳ ወደ ሬሞን ዓለት ሸሹ፥ ከእነርሱም በየመንገዱ ላይ አምስት ሺህ ሰው ለቀሙ፤ ወደ ጊድአምም አሳደዱአቸው፥ ከእነርሱም ሁለት ሺህ ሰዎችን ገደሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ብንያማውያን ወደ ሁላ ዙረው በምድረ በዳው በኩል ወደ ሬሞን ዐለት በሚሸሹበት ጊዜ፥ እስራኤላውያን በመንገድ ላይ አምስት ሺህ ሰው ገደሉባቸው፤ እስከ ጊድኦምም ድረስ ተከታትለው ሁለት ሺህ ሰዎች በተጨማሪ ገደሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱቱፐ አቴዳዋንቱ ጉየ ስሚደ፥ መላ ቢታ አደ፥ ርሞና ግያ ዛላኮ ባቃቴድኖ፤ እስራኤላቱ ኡንቱቱፐ እቼሹ ሻአ አሳቱዋ ኦግያን ዎድኖ፤ ኡንቱንቱፐ አቴዳዋንታ ጊድኦማ ግያ ሳኣ ጋካናዉ የደርሲደ፥ ላኡ ሻኣ ዎድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttuttuppe atteeddawanttu guyye simmiide, mela biittaa aad'd'iide, Rimoona giyaa zaallaakko bak'atteedino; Israa'eelatuu unttuttuppe ichcheshu sha"a asatuwaa ogiyaan wod'eeddino; unttunttuppe atteedawantta Giidi'ooma giyaa sa'aa gakkanaw yederssiide, laa"u sha"aa wod'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | isttafe attidayti guye simmidi bazzo kanththidi Ermoone geetettiza zaallaako baqatida; Isra7eeleti isttafe 5,000 asata ogen wodhida; isttafe attidayta Gidi7oome giza soho gakkanaas yedeththidi nam7u shii as hara gujji wodhida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታፌ ኣቲዳይቲ ጉዬ ሲሚዲ ባዞ ካንዲ ኤርሞኔ ጌቴቲዛ ዛላኮ ባቃቲዳ፤ ኢስራኤሌቲ ኢስታፌ 5,000 ኣሳታ ኦጌን ዎዳ፤ ኢስታፌ ኣቲዳይታ ጊዲኦሜ ጊዛ ሶሆ ጋካናስ ዬዴዲ ናምኡ ሺ ኣስ ሃራ ጉጂ ዎዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታፈ አትዳይሳት ጉየ ስሚድ፥ ባዙዋ ካንድ፥ እርሞና ዛላኮ ባቃትዶሶና። እስራኤለት ኤንታፈ እቻሹ ሙኩሉ አሳ ኦገ ቦላ ዎዶሶና። ኤንታፈ አትዳይሳታ ግዶማ ጋካናዉ የደድ ናምኡ ሙኩሉ አሳ ዎዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Entafe attidaysati guye simmidi, bazzuwa kanthidi, Irmoona zaallako baqatidosona. Isra7eeleti entafe ichashu mukulu asaa oge bolla wodhidosona. Entafe attidaysata Gidooma gakanaw yedethidi nam7u mukulu asaa wodhidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ብንያማውያን ጀርባቸውን አዙረው በምድረ በዳው በኩል ወደ ሬሞን ዐለት በሚሸሹበት ጊዜ፣ እስራኤላውያን በመንገድ ላይ አምስት ሺሕ ሰው ገደሉባቸው፤ እስከ ጊድአምም ድረስ ተከታትለው ሁለት ሺሕ ሰዎች በተጨማሪ ገደሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቀሩት ወደ ኋላቸው ተመልሰው ወደ በረሓው፥ ወደ ሪሞን አለት በሸሹ ጊዜ በአውራው ጐዳና ላይ አምስት ሺህ ተገደሉ፤ እስከ ጊድዖም ድረስ ተሳደው ሁለት ሺህ ተገደሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ተመሊሶም ድማ ንምድረ በዳ ኣቢሎም ናብ ኰዅሒ ሪሞን ሃደሙ። እስራኤላውያን ግና ኻብኣቶም ኣብ መንገድታት ሓሙሽተ ሽሕ ሰባት ቀተሉ። ክሳዕ ጊድዖም ስዒቦምውን ክልተ ሽሕ ሰባት ቀተሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ተመሊሶም ድማ ንበረኻ ኣቢሎም ናብ ከውሒ ሪሞን ሀደሙ። እስራኤልውያን ግና ኣብ መገድታት ሓሙሽተ ሽሕ ሰብኣይ ቀረሙ። ሳዕ ጊድዖም ስዒቦምውን ክልተ ሽሕ ሰብኣይ ቀተሉ። |