Judges 20:44 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ብንያም ድማ ዓሰርተው ሸሞንተ ሽሕ ሰብ ወደቑ። ኩሎም ተባዓት ሰባት እዮም ነይሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከብንያምም ዐሥራ ስምንት ሺህ ሰው ሞተ፤ እነዚህም ሁሉ ጽኑዓን ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከብንያምም አሥራ ስምንት ሺህ ሰው ሞተ፤ እነዚህ ሁሉ ጽኑዓን ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በጦርነቱም ላይ ዐሥራ ስምንት ሺህ ብንያማውያን ወደቁ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋን ቢንያማ አሳፐ ታማነ ሆስፑን ሻአ ምኖ ኦላንቻቱ ሀይቄድኖ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewan Biiniyaama asaappe tammanne hosppun sha"a mino olanchchatuu hayk'k'eeddino; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessan Biniyaame qommotappe 18,000 mino olanchchati hayqqida; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳን ቢኒያሜ ቆሞታፔ 18,000 ሚኖ ኦላንቻቲ ሃይቂዳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያን ብንያመ አሳፐ ታማነ ሆስፑን ሙኩሉ ምኖ ኦላንቾት ሀይቅዶሶና፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yan Biniyaame asaape tammanne hospun mukulu mino olanchoti hayqidosona; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በጦርነቱም ላይ ዐሥራ ስምንት ሺሕ ብንያማውያን ወደቁ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከብንያማውያን ምርጥ ወታደሮች ዐሥራ ስምንት ሺህ ተገደሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ሰብ ብንያም ድማ ዓሰርተ ሸሞንተ ሽሕ ሰባት ወደቑ። እዚኣቶም ኵሎም ከዓ ጀጋኑ ሰባት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ብንያም ድማ ዓሰርተው ሾሞንተ ሽሕ ሰብ ወደቑ። ኢዚኣቶም ኩሎም ከአ ጀጋኑ ሰባት ነበሩ። |