Judges 20:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) (ደቂ ብንያም ድማ ደቂ እስራኤል ናብ ሚጽፓ ከም ዝደየቡ ሰምዑ።) ሽዑ ደቂ እስራኤል፡ ንገሩና፡ እዚ ኽፉእ ከመይ ኰይኑ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የብ​ን​ያ​ምም ልጆች የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ወደ መሴፋ እንደ ወጡ ሰሙ። የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች፥ “ይህ ክፉ ነገር እን​ደ​ምን እንደ ተደ​ረገ ንገ​ሩን” አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የብንያምም ልጆች የእስራኤል ልጆች ወደ ምጽጳ እንደ ወጡ ሰሙ። የእስራኤልም ልጆች። ይህ ክፉ ነገር እንደምን እንደ ተደረገ ንገሩን አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ጊዜ ብንያማውያን፥ እስራኤላውያን ወደ ምጽጳ መውጣታቸውን ሰሙ፤ ከዚያም እስራኤላውያን፥ “ይህ ክፉ ድርጊት እንዴት እንደ ተፈጸመ እስቲ ንገሩን” ተባባሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ እስራኤልያ አሳይ ምጽጳን ሺቄዳዋ ቢንያማ አሳቱ ስሴድኖ። እስራኤልያ አሳይ፥ “ሀ ኢታባይ አነ ዋኒደ ሀኔደንቶ፥ ኑ ኦድተ” ያጌዲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Israa'eeliyaa Asay Mis'ip'p'an shiik'eeddawaa Biiniyaama asatuu siseeddino. Israa'eeliyaa asay, «Ha iitabay ane waaniide haneeddentto, nuu odite» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele asay Mixiphpha katamaan shiiqidayssa Biniyaame qommoti siyida. Isra7eele asay, «Ha iita hanozi ane waani hanidaakko nuus yootite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኢስራኤሌ ኣሳይ ሚጺጳ ካታማን ሺቂዳይሳ ቢኒያሜ ቆሞቲ ሲዪዳ። ኢስራኤሌ ኣሳይ፥ «ሃ ኢታ ሃኖዚ ኣኔ ዋኒ ሃኒዳኮ ኑስ ዮቲቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ እስራኤለ አሳይ ምፅጳን ሺቅዳይሳ ብንያመ አሳይ ስእዶሶና። እስራኤለ አሳይ፥ “ሀ ኢታባይ ዋንድ ሀንዳኮ ኑስ ኦድተ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Isra7eele asay Mixiphan shiiqidaysa Biniyaame asay si7idosona. Isra7eele asay, “Ha iitabay waanidi hanidaako nuus odite” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ ብንያማውያን፣ እስራኤላውያን ወደ ምጽጳ መውጣታቸውን ሰሙ፤ ከዚያም እስራኤላውያን፣ “ይህ ክፉ ድርጊት እንዴት እንደ ተፈጸመ እስቲ ንገሩን?” ተባባሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ የብንያም ነገድ እስራኤላውያን በሙሉ በምጽጳ መሰብሰባቸውን ሰሙ። እስራኤላውያንም “ይህ ክፉ ሥራ የተፈጸመው እንዴት እንደ ሆነ ንገሩን!” አሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ብንያም ድማ፥ ደቂ እስራኤል ንምፅጳ ኸም ዝደየቡ ሰምዑ። ደቂ እስራኤል ከዓ “እዝ ኽፉእ ነገር እዙይ ከመይ ኢሉ ኸም ዝኾነ ንገሩና” በልዎም።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ደቂ ብንያም ድማ ደቂ እስራኤል ንምጽጳ ኸም ዝደየቡ ሰምዑ። ደቂ እስራኤል ድማ፡ እዚ ኽፉእ ነገር እዚ ኸመይ ከም ዝኾነ ንገሩና በሉ።