Judges 20:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ድማ በተን መዓልትታት እቲኣ ታቦት ኪዳን ኣምላኽ ኣብኡ ስለ ዝነበረ፡ ንእግዚኣብሄር ተማኸሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ዘመን የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት በዚያ ነበረችና፥ የእስራኤል ልጆች እግዚአብሔርን ጠየቁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ዘመን የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት በዚያ ነበረና፥ በዚያም ዘመን የአሮን ልጅ የአልዓዛር ልጅ ፊንሐስ በፊቱ ይቆም ነበርና የእስራኤል ልጆች እግዚአብሔርን። ከወንድሞቻችን ከብንያም ልጆች ጋር ለመዋጋት ዳግመኛ እንውጣን ወይስ እንቅር? ብለው ጠየቁ። እግዚአብሔርም። ነገ በእጃችሁ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁና ውጡ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስራኤላውያንም የጌታን ፈቃድ ጠየቁ፤ በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔር የኪዳኑ ታቦት እዚያው ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ጾሳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታይ ቤቴለ ካታማን ደኤ፤ ሄ ታቦታ ናግያዌ አሮነ የሌዳ ኤልኣዛራ ናኣ ፒንሃሳ። እስራኤልያ አሳይ መና ጎዳ፥ “ቢንያማ አሳ ግድያ ኑ እሻቱዋና ኦለታናዉ ቃይካ ፑደ ባኔየ ቦፓነ?” ያጊደ ኦቼዲኖ። ሽን መና ጎዳይ፥ “ቢደ ኦለትተ! ታን ኡንቱንታ ዎንት ህንተንቱ ኩሽያን አደ እማና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode S'oossaa K'aalaa c'aak'uwaa Taabootay Beeteele katamaan de'ee; he Taabootaa naagiyaawe Aaroone yeleedda El"aazara na'aa Piinihaasa. Israa'eeliyaa Asay Med'inaa Godaa, «Biiniyaama asaa gidiyaa nu ishatuwaanna olettanaw k'aykka pude baaneeyye booppanee?» yaagiide oochcheeddino. Shin Med'inaa Goday, «Biide olettite! Taani unttuntta wontti hinttenttu kushiyan aatsaade immana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Xoossa caaqo Taabotay Beetele kataman dees; isttika heen Xoossa shene eranaas Xoossaa oychchida; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ጾሳ ጫቆ ታቦታይ ቤቴሌ ካታማን ዴስ፤ ኢስቲካ ሄን ጾሳ ሼኔ ኤራናስ ጾሳ ኦይቺዳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ፆሳ ጫቆ ታቦተይ ቤተለ ካታማን ደእያ ግሾ እስራኤለ አሳይ ጎዳ ኦይችዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Xoossaa caaqo Taabotey Beetele kataman de7iya gisho Isra7eele asay Godaa oychidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያንም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ጠየቁ፤ በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔር የኪዳኑ ታቦት እዚያው ነበር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት በቤቴል ስለ ነበረ እስራኤላውያን እግዚአብሔርን ጠየቁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንእግዚኣብሄር ከዓ ጠየቕዎ። በታ ጊዜ እቲኣ ታቦት ኪዳን ኣምላኽ ኣብኡ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ጊዜ እቲኣ ታቦት ኪዳን ኣምላኽ ኣብኡ ነበረ እሞ፡ ደቂ እስራኤል ንእግዚኣብሄር ሐተትዎ። |