Judges 20:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓለቓ ኲሉ ህዝቢ፡ ካብ ኵሎም ነገድ እስራኤል ድማ፡ ሰይፊ ዚስሕቡ ኣርባዕተ ሚእቲ ሽሕ እግረኛታት፡ ኣብ ኣኼባ ህዝቢ ኣምላኽ ተራእዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ነገድ ሁሉ የሕ​ዝቡ ሁሉ አለ​ቆች ሰይፍ በሚ​መ​ዝዙ፥ በቍ​ጥ​ርም አራት መቶ ሺህ እግ​ረ​ኞች በሆኑ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝብ ጉባኤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ቆሙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእስራኤልም ነገድ ሁሉ የሆኑ የሕዝብ ሁሉ አለቆች ሰይፍ በሚመዝዙ በቍጥርም አራት መቶ ሺህ እግረኞች በሆኑ በእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ ቆሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ሕዝብ ነገዶች ሁሉ ቁጥራቸው አራት መቶ ሺህ በሚሆን፥ ሰይፍ በሚመዙ እግረኞች ወታደሮች በሆኑ በእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ መካከል ተገኙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ሺቄዳ ጾሳ አሳና እስራኤልያ ዛራቱዋ ኡባ ካፓቱካ ደኢኖ። ኡንቱንቱ ግዶን ማሻን ኦለታናዉ ዳንዳይያ ኦይዱ ጼቱ ሻአ ኦላንቻቱ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He shiik'eedda S'oossaa asaanna Israa'eeliyaa zaratuwaa ubbaa kaappatuukka de'iino. Unttunttu giddon mashshaan olettanaw danddayiyaa oyddu s'eetu sha"a olanchchatuu de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He shiiqida Xoossa asaara Isra7eele qommota kaaleththiza qommo halaqatikka deettes. Istta giddon olas giigettida 400,000 olanchchati deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ሺቂዳ ጾሳ ኣሳራ ኢስራኤሌ ቆሞታ ካሌዛ ቆሞ ሃላቃቲካ ዴቴስ። ኢስታ ጊዶን ኦላስ ጊጌቲዳ 400,000 ኦላንቻቲ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ሺቅዳ ፆሳ አሳራ፥ እስራኤለ ዛረ ኡባ ሀላቃት ደኦሶና። ኤንታ ግዶን ማሸ ዳንጭድ ኦለታናዉ ዳንዳእያ 400,000 ኦላንቾት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He shiiqida Xoossaa asaara, Isra7eele zare ubbaa halaqati de7oosona. Enta giddon mashshe dancidi oletanaw danda7iya 400,000 olanchoti de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል ሕዝብ ነገዶች ሁሉ ቍጥራቸው አራት መቶ ሺሕ በሚሆን፣ ሰይፍ በሚመዙ እግረኞች ወታደሮች በሆኑ በእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ መካከል ተገኙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ሕዝብና ነገድ አለቆች ሁሉ፥ እንዲሁም አራት መቶ ሺህ መሣሪያ የታጠቁ የእግረኛ ጦር ወታደሮች በስብሰባው ተገኝተው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣሕሉቕ ኵሉ ህዝብን ካብ ኵሎም ነገዳት እስራኤልን ሰይፊ ዝተዓጠቑ ዅሎም ኣርባዕተ ሚእቲ ሽሕ ኣጋር ኣብቲ ጉባኤ ህዝቢ እግዚኣብሄር ቆሙ።
Amharic Tigrinya 2011 ሓላቑ ኹሉ ህዝብን ኩሎም ነገዳት እስራኣኤልን ኣርባዕተ ሚእቲ ሽሕ ሴፍ ዚመልሕ ኣጋር ኣብቲ ማሕበር ህዝቢ ኣምላኽ ቀረቡ።