Judges 20:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መንጎ እዚ ዅሉ ህዝቢ እዚ፡ ጸጋማውያን ሾብዓተ ሚእቲ ሕሩያት ነበሩ። ነፍሲ ወከፎም ክሳብ ሓደ ጸጉሪ ዝስፍሓቱ ኣእማን ክድርብዩ ይኽእሉ እዮም፣ ከይስእኑ ድማ ኣይክእሉን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነዚያም ሕዝብ ሁሉ ሰባት መቶ የተመረጡ፥ ሁለቱም እጆቻቸው ቀኝ የሆኑላቸው ሰዎች ነበሩ፤ እነዚህም ሁሉ ድንጋይ ይወነጭፉ ነበር፤ አንዲት ጠጕርስ እንኳ አይስቱም ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነዚያም ሕዝብ ሁሉ ሰባት መቶ የተመረጡ ግራኝ ሰዎች ነበሩ፤ እነዚህም ሁሉ ድንጋይ ይወነጭፉ ነበር፤ አንዲት ጠጕርስ እንኳ አይስቱም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በእነዚህም ሁሉ መካከል እያንዳንዳቸው ድንጋይ ወንጭፈው ጠጉር እንኳ የማይስቱ ሰባት መቶ ምርጥ ግራኞች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ኡባቱዋ ግዶፐ ላፑን ጼቱ አሳቱ ሀድርሳ ኩሽያን ኦልያዋንታ፤ ሀ ኡባቱካ ያምባርሻን ሹቻ ኦሊደ፥ ሀራይ አቶ እት ብናናካ ሀልክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He ubbatuwaa giddoppe laappun s'eetu asatuu haddirssa kushiyan oliyaawantta; ha ubbatuukka yambbarshshaan shuchchaa oliide, haray atto itti binnaanakka halikkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He ubbata giddofe 700 asati hadirsa kushen olizayta; ha ubbatikka yanbarshan shuch olidi haray attoshin issi binanakka halettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ኡባታ ጊዶፌ 700 ኣሳቲ ሃዲርሳ ኩሼን ኦሊዛይታ፤ ሃ ኡባቲካ ያንባርሻን ሹች ኦሊዲ ሃራይ ኣቶሺን ኢሲ ቢናናካ ሃሌቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ኦላንቾታ ግዶፈ ላፑን ፄቱ አሳት ሀድርሳ ኩሸን ኦይሳታ፤ ኤንቲ ያምባርሻን ሹቹ ሆልድ፥ ሀር አቶሽን እስ ብናናካ ባሎኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha olanchota giddofe laapun xeetu asati haddirsa kushen ootheyisata; enti yambarshan shuchu holidi, hari attoshin issi binaanaka balokona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በእነዚህም ሁሉ መካከል እያንዳንዳቸው ድንጋይ ወንጭፈው ጠጕር እንኳ የማይስቱ ሰባት መቶ ምርጥ ግራኞች ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእነዚያም መካከል የተመረጡ ሰባት መቶ ግራኝ ሰዎች ነበሩ፤ እነዚህም ድንጋይ የሚወነጭፉና ሌላው ቀርቶ አንዲት ጠጒርን እንኳ የማይስቱ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ኵሉ እዝ ህዝቢ እዙይ ብፀጋማይ ኢዶም ወንጪፎም ንሓንቲ ፀጕሪኳ ዘይስሕቱ ሸውዓተ ሚእቲ ምሩፃት ሰባት ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ኩሉ እዚ ህዝቢ እዝ፡ ብጸጋማይ ኢዶም ወንጪፎም ንሓንቲ ጸጉሪ ዘይስሕቱ፡ ሾብዓተ ሚእቲ ሕሩያት ሰብ ነበሩ። |