Judges 20:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነገዳት እስራኤል ድማ ብብዘሎ ነገድ ብንያም ሰብ ሰዲዶም፡ እዚ ኣብ ማእከልኩም ዚግበር ዘሎ እንታይ ክፉእ እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ነገ​ዶች፥ “በእ​ና​ንተ መካ​ከል የተ​ደ​ረገ ይህ ክፉ ነገር ምን​ድን ነው?” ብለው ወደ ብን​ያም ነገድ ሁሉ ሰዎ​ችን ላኩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ነገዶች። በእናንተ መካከል የተደረገ ይህ ክፉ ነገር ምንድር ነው? አሁንም እንድንገድላቸው ከእስራኤልም ክፋትን እንድናርቅ በጊብዓ ውስጥ ያሉትን ምናምንቴዎቹን ሰዎች አውጥታችሁ ስጡን ብለው ወደ ብንያም ነገድ ሁሉ ሰዎችን ላኩ። የብንያም ልጆች ግን የወንድሞቻቸውን የእስራኤልን ልጆች ቃል ሊሰሙ አልወደዱም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ነገዶች ለመላው የብንያም ነገድ እንዲህ በማለት መልእክተኞች ላኩ፥ “በመካከላችሁ የተፈጸመው ይህ ክፉ ድርጊት ምንድነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ ዛራቱ ቢንያማ ዛራቱዋ ኡባዉ ሀዋዳን ያጊደ አሳ ኪቴድኖ፤ “ህንተንቱ ግዶን ሀኔዳ ሀ ኢታባይ አዬ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa zaratuu Biiniyaama zaratuwaa ubbaw hawaadan yaagiide asaa kiitteeddino; «Hinttenttu giddon haneedda ha iitabay ayee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele zareti Biniyaame zareta ubbaas as kiittida; «Intte giddon oosettida ha iita oosozi aazee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ዛሬቲ ቢኒያሜ ዛሬታ ኡባስ ኣስ ኪቲዳ፤ «ኢንቴ ጊዶን ኦሴቲዳ ሃ ኢታ ኦሶዚ ኣዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ኮቻት ብንያመ ኮቻ ኡባስ ሀይሳዳ ያግድ አሰ ኪትዶሶና፤ “ህንተ ግዶን ሀንዳ ሀ ኢታባይ አይቤ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kochati Biniyaame kocha ubbaas haysada yaagidi ase kiittidosona; “Hinte giddon hanida ha iitabay aybee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል ነገዶች ለመላው የብንያም ነገድ እንዲህ በማለት መልእክተኞች ላኩ፣ “በመካከላችሁ የተፈጸመው ይህ ክፉ ድርጊት ምንድን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ነገዶች በመላው በብንያም ግዛት ተዘዋውረው እንዲህ የሚል ቃል የሚናገሩትን መልእክተኞች ላኩ፥ “ይህ የፈጸማችሁት ክፉ ነገር ምንድን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነገዳት እስራኤል ድማ ናብ ኵሉ ነገድ ብንያም፦ “እዝ ኣባኻትኩም ዝተፈፀመ ኽፉእ ነገር እንታይ እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ነገዳት እስራኤል ድማ ናብ ብዘሎ ነገድ ብንያም፡ እዚ ኣባኻትኩም ዝኾነ ኽፉእ ነገር ኣንታይ እዩ፡