Judges 20:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኵሎም ሰብ እስራኤል ከም ሓደ ሰብ ተኣሲሮም ኣንጻር እታ ኸተማ ተኣከቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሰዎች ሁሉ እንደ አንድ ሰው ሆነው በከ​ተ​ማ​ዪቱ ላይ ተሰ​በ​ሰቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ሰዎች ሁሉ እንደ አንድ ሰው ሆነው በከተማይቱ ላይ ተሰበሰቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ የእስራኤል ሰዎች ሁሉ እንደ አንድ ሰው ሆነው በመተባበር በከተማይቱ ላይ ዘመቱባት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ካታማ ኦላናዉ እትፐ ሺቄዲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay ubbay katamaa olanaw ittippe shiik'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Isra7eele asay ubbay issi wozinan gididi olas worajjides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ኢሲ ዎዚናን ጊዲዲ ኦላስ ዎራጂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳ ኡባይ ካታማ ኦላናዉ እስፈ ሺቅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asa ubbay katamaa olanaw issife shiiqidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የእስራኤል ሰዎች ሁሉ እንደ አንድ ሰው ሆነው በመተባበር በከተማዪቱ ላይ ዘመቱባት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም የእስራኤል ሰዎች ሁሉ በከተማይቱ ላይ አደጋ ለመጣል በአንድነት ተሰበሰቡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም ሰብ እስራኤል ድማ ኸም ሓደ ሰብ ኮይኖም ኣብታ ኸተማ ተኣከቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሎም ሰብ እስራኤል ድማ ከም ሓደ ሰብ ኮይኖም ኣብታ ኸተማ ተአከቡ።