Judges 20:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኵሎም ደቂ እስራኤል ወጹ፡ እቲ ኣኼባ ድማ ካብ ዳን ክሳዕ ብኤርሸባ ምስ ምድሪ ጊልዓድ፡ ኣብ ሚጽፓ ናብ እግዚኣብሄር ብሓደ ሰብ ተኣከበ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ሁሉ ወጡ፤ ማኅ​በ​ሩም ከዳን እስከ ቤር​ሳ​ቤህ ድረስ፥ ከገ​ለ​ዓ​ድም ሰዎች ጋር፥ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ወደ መሴፋ እንደ አንድ ሰው ሆነው ተሰ​በ​ሰቡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ወጡ፥ ማኅበሩም ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ድረስ፥ ከገለዓድም አገር ሰዎች ጋር፥ ወደ እግዚአብሔር ወደ ምጽጳ እንደ አንድ ሰው ሆነው ተሰበሰቡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ያሉ እንዲሁም በገለዓድ ምድር የሚገኙ እስራኤላውያን ሁሉ እንደ አንድ ሰው ሆነው ወጡ፤ በምጽጳም በጌታ ፊት ተሰበሰቡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፑደሃ ዳናፐ ዱገሃ በርሳበሀ ጌተትያ ጋካናስነ ዶላሃ ጋላኣደን ዴእያ እስራኤልያ አሳይ ኡባይ እት አሳዳን ምጽጳ መና ጎዳ ስንን እትፐ ሺቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Pudehaa Daanappe dugehaa Berssaabeha gakkanaasinne dolahaa Gala'aaden de'iyaa Israa'eeliyaa Asay ubbay itti asaadan Mis'ip'p'an Med'inaa Godaa sintsan ittippe shiik'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Daaneppe Bersaabehe geetettiza katama gakkanaas Gala7aadeppe Isra7eele asay ubbay issi asa mala Mixiphpha geetettiza katamaan GODAA sinththan issife shiiqides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳኔፔ ቤርሳቤሄ ጌቴቲዛ ካታማ ጋካናስ ጋላኣዴፔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ኢሲ ኣሳ ማላ ሚጺጳ ጌቴቲዛ ካታማን ጎዳ ሲንን ኢሲፌ ሺቂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳነፐ በርሳበ ጋካናዉ ጋላዳን ደእያ እስራኤለ አስ ኡባይ እስ አሳዳ ምፅጳን ጎዳ ስንን እስፈ ሺቅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Daanepe Barsaabe gakanaw Galadan de7iya Isra7eele asi ubbay issi asada Mixiphan Godaa sinthan issife shiiqidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ያሉ እንዲሁም በገለዓድ ምድር የሚገኙ እስራኤላውያን ሁሉ እንደ አንድ ሰው ሆነው ወጡ፤ በምጽጳም በእግዚአብሔር ፊት ተሰበሰቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሰሜን እስከ ደቡብ፥ ማለትም ከዳን እስከ ቤርሳቤህ እንዲሁም በስተምሥራቅ በገለዓድ ምድር ያሉት የእስራኤል ሕዝብ በሙሉ ለጦርነት ተዘጋጁ፤ በአንድነትም ሆነው በምጽጳ በእግዚአብሔር ፊት ተሰበሰቡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ዅሎም ደቂ እስራኤል ወፁ። እቲ ማሕበርውን ካብ ዳን ክሳዕ ቤርሳቤህን ካብ ምድሪ ገለዓድንውን ከም ሓደ ሰብ ኮይኖም፥ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣብ ምፅጳ ተኣከቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኹሎም ደቂ እስራኤል ወጹ፡ እቲ ኣኼባ ድማ ካብ ዳን ክሳዕ ብኤርሸባዕን ምድሪ ጊልዓድን ከም ሓደ ሰብኣይ ኮይኑ፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣብ ሚጽጳ ተአከበ።