Judges 2:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ኣነውን፡ ካብ ቅድሜኹም ኣይሰጎጎምን እየ፡ በልኩ። ንሳቶም ግና ከም እሾኽ ኣብ ጐድኒኹም ኪዀኑ እዮም፣ ኣማልኽቶም ከኣ መጻወድያ ኪዀኑኹም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚ​ህም እኔ አሕ​ዛ​ብን ከፊ​ታ​ችሁ አላ​ወ​ጣ​ቸ​ውም፤ ነገር ግን ያስ​ጨ​ን​ቋ​ች​ኋል፤ አማ​ል​ክ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ወጥ​መድ ይሆ​ኑ​ባ​ች​ኋል” አልሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህንስ ለምን አደረጋችሁ? ስለዚህም። ከፊታችሁ አላወጣቸውም፥ ነገር ግን ያስጨንቋችኋል፥ አማልክቶቻቸውም ወጥመድ ይሆኑባችኋል አልሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ አሁንም ከፊታችሁ አሳድጄ እንደማላስወጣቸው እነግራችኋለሁ፤ ነገር ግን እነርሱ የጐን ውጋት፥ አማልክቶቻቸውም ወጥመድ ይሆኑባችኋል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ታን ኡንቱንታ፥ ህንተንቱ ስንፐ የደርስከ፤ ኡንቱንቱ ህንተንቶ ሞርከ ግዳና፤ ኡንቱንቱ ጾሳቱካ ህንተንቶ ጲረ ግዳና ያጋይ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, taani unttuntta, hinttenttu sintsaappe yederssikke; unttunttu hinttenttoo morkke gidanawaa; unttunttu s'oossatuukka hinttenttoo p'ire gidana yaagay» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas tani inttena, ‹Istta tani intte sinththafe kessa gooddike; istti inttes morkke gidana; istta eeqa xoossatikka inttes narxa mala gidana› gadis» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ታኒ ኢንቴና፥ ‹ኢስታ ታኒ ኢንቴ ሲንፌ ኬሳ ጎዲኬ፤ ኢስቲ ኢንቴስ ሞርኬ ጊዳና፤ ኢስታ ኤቃ ጾሳቲካ ኢንቴስ ናርጻ ማላ ጊዳና› ጋዲስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ታኒ ኤንታ ህንተ ስንፈ ጎድከ፤ ኤንቲ ህንተዉ ሞርከ ግዳና፤ ኤንታ ፆሳት ህንተዉ ፅሄ ግዳና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, taani enta hinte sinthafe gooddike; enti hintew morke gidana; enta xoossati hintew xihe gidana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ አሁንም ከፊታችሁ አሳድጄ እንደማላስወጣቸው እነግራችኋለሁ፤ ነገር ግን እነርሱ የጐን ውጋት፣ አማልክታቸውም ወጥመድ ይሆኑባችኋል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ አሁን እነዚህን ሕዝቦች ከፊታችሁ እንደማላስወጣቸው እነግራችኋለሁ፤ እነርሱ ለእናንተ ጠላቶች ይሆናሉ፤ ባዕዳን አማልክታቸውም ወጥመድ ይሆኑባችኋል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ኸዓ እብለኩም ኣለኹ፤ ካብ ቅድሜኹም ኣየውፅኦምን እየ፤ ከጨንቑኹም እዮም፤ ኣማልኽቶምውን መፈንጠር ክኾኑኹም እዮም በልኩ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ድማ፡ ንጎድንኹም ኩርኳሕ ይኹነኹም፡ ኣማልኽቶምውን መፈንጠራ መጽሓፍ ይኹኑኹም ኣምበር፡ ካብ ቅድሜኹም ኣይሰጎምን እየ፡ በልኩ።