Judges 2:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ደያኑ ምስ ኣልዓለሎም፡ እግዚኣብሄር ምስቲ ፈራዲ ነበረ፡ ብዅሉ መዓልትታት እቲ ፈራዲ ድማ ካብ ኢድ ጸላእቶም ኣድሓኖም። እግዚኣብሄር ብሰሪ እቶም ዝጨፍለቕዎም ተነሲሑ በኸየ። ኢሉ ድማ ኣሕረቖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም መሳፍንትን ባስነሣላቸው ጊዜ እግዚአብሔር ከመስፍኑ ጋር ነበረ፤ እግዚአብሔርም በሚዋጉአቸው ሰዎች ፊት ከመከራቸው የተነሣ ይቅር ብሏቸዋልና በመስፍኑ ዘመን ሁሉ ከጠላቶቻቸው እጅ አዳናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም መሳፍንትን ባስነሣላቸው ጊዜ እግዚአብሔር ከመስፍኑ ጋር ነበረ፤ እግዚአብሔርም ስለሚጋፉአቸውና ስለሚያስጨንቋቸው በጩኸታቸው ያዝን ነበርና በመስፍኑ ዘመን ሁሉ ከጠላቶቻቸው እጅ አዳናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ መሳፍንትን ባስነሣላቸው ጊዜ ከመስፍኑ ጋር ስለሚሆን፥ እርሱ በሕይወት እስካለ ድረስ ጌታ ከጠላቶቻቸው ያድናቸው ነበር፤ ከጠላቶቻቸው ሥቃይና መከራ ሲደርስባቸው በሚጮኹበት ጊዜ ጌታ ይራራላቸው ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኡንቱንቶ ፕርድያ ዳናቱዋ ደንዳ ዎደ አዉደነ እ ሄ ፕርድያ ዳናቱዋና እትፐ ግዴዳ፤ ሄ ዳናይ ደኡዋን ደኤዳ ላይ ኡባን ኡንቱንቱ ሞርከቱዋ ኩሽያፐ ኡንቱንታ አሼዳ። አያዉ ጎፐ፥ ኡቁናይነ ቱጋይ ዳርና፥ ኡንቱንቱ ዋስያዋ ስሲደ፥ መና ጎዳይ ኡንቱንቶ ቃረቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday unttunttoo pirddiyaa daannatuwaa dentseedda wode awudenne I he pirddiyaa daannatuwaana ittippe gideedda; he daannay de'uwaan de'eedda laytsaa ubbaan unttunttu morkkatuwaa kushiyaappe unttuntta ashsheeda. Ayaw gooppe, uk'k'unnaynne tuggay darina, unttunttu waassiyaawaa sisiide, Med'inaa Goday unttunttoo k'aretteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY isttas pirdiza daannata daannasida wode ubbaan izi he pirdiza daannatara issife diza gishshas he daannati shemppora paxa diza layth ubbaan istta morkketa kusheppe istta ashshides. Waayeynne tuggay istta bolla darida gaason istti waassizayssa siyidi GODAY isttas qadhettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢስታስ ፒርዲዛ ዳናታ ዳናሲዳ ዎዴ ኡባን ኢዚ ሄ ፒርዲዛ ዳናታራ ኢሲፌ ዲዛ ጊሻስ ሄ ዳናቲ ሼምፖራ ፓጻ ዲዛ ላይ ኡባን ኢስታ ሞርኬታ ኩሼፔ ኢስታ ኣሺዴስ። ዋዬይኔ ቱጋይ ኢስታ ቦላ ዳሪዳ ጋሶን ኢስቲ ዋሲዛይሳ ሲዪዲ ጎዳይ ኢስታስ ቃቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኤንታዉ አይሰይሳታ ደንዳ ዎደ ኡባን እ አይሰይሳታራ እስፈ ግድድ ሄ አይሰይስ ፓፃ ደእያ ላይ ኡባን ኤንታ ሞርከታ ኩሸፐ አሽስ። ኤንቲ ኡንአንነ መቶን ግድድ ጎዳኮ ዋስያ ዎደ ኡባን ጎዳይ ኤንታዉ ቃቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday entaw ayseysata denthida wode ubban I ayseysatara issife gididi he ayseysi paxa de7iya laytha ubban enta morketa kushepe ashshis. Enti un7aninne meton gididi Godaako waassiya wode ubban Goday entaw qadhetees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር መሳፍንትን ባሰነሣላቸው ቍጥር ከመስፍኑ ጋር ስለሚሆን፣ እርሱ በሕይወት እስካለ ድረስ እግዚአብሔር ከጠላቶቻቸው ያድናቸው ነበር፤ ከጠላቶቻቸው ሥቃይና መከራ ሲደርስባቸው በሚጮኹበት ጊዜ እግዚአብሔር ይራራላቸው ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር መስፍን ባስነሣላቸው ጊዜ ሁሉ እርሱ ከመስፍኑ ጋር ነበር፤ በሚያሳድዱአቸውና በሚጨቊኑአቸው ጠላቶች ምክንያት ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር በሚጮኹበት ጊዜ እግዚአብሔር ያዝንላቸው ስለ ነበረ በመስፍኑ ዘመን ሁሉ ከጠላቶቻቸው እጅ ያድናቸው ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ፀላእቶም ምስ ገፍዕዎምን ምስ ኣሳቐይዎምን ክቝዝሙ እንተለዉ እግዚኣብሄር ሰሚዑ ራህርሀሎም እሞ መራሕቲ ኣተስአሎም፤ እግዚኣብሄር በቲ መራሒ ገይሩ ብዅሉ ዘመን እቲ መራሒ ኻብ ኢድ ፀላእቶም የድሕኖም ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዛዕባ እቶም ወቓዕቶምን ሳቐይቶምን ዘቖዘምዎም እግዚኣብሄር ተጣዕሰ እሞ፡ እግዚኣብሄር መሳፍንቲ ምስ እተንስኣሎም፡ ብኹሉ ዘበን እቲ መስፍን፡ እግዚኣብሄር ምስቲ መስፍን ኮይኑ ካብ ኢድ ጸላእቶም የድሕኖም ነበረ። |