Judges 2:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ መልኣኽ እግዚኣብሄር ድማ ካብ ጊልጋል ናብ ቦጊም ደይቡ፡ ካብ ግብጺ ኣውጺአ ናብታ ንኣቦታትኩም ብማሕላ ዝተመባጽዕኩኹም ምድሪ ኣምጺአኩም። ኣነ ድማ፡ ምሳኻትኩም ዝኣተኹዎ ቃል ኪዳን ፈጺመ ኣይጥሕሶን እየ በልኩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርም መልአክ ከገልገላ ወደ ቀላውትምኖስ ወደ ቤቴል ወደ እስራኤል ቤት ወጥቶ እንዲህ አላቸው፥ “እግዚአብሔር እኔ ከግብፅ አውጥቼአችኋለሁ፤ እሰጣችሁም ዘንድ ለአባቶቻችሁ ወደ ማልሁላቸው ምድር አግብቻችኋለሁ፤ እኔም፦ ከእናንተ ጋር ያደረግሁትን ቃል ኪዳን ለዘለዓለም አላፈርስም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርም መልአክ ከጌልገላ ወደ ቦኪም ወጥቶ እንዲህ አለ። እኔ ከግብፅ አውጥቻችኋለሁ፥ ለአባቶቻችሁም ወደ ማልሁላቸው ምድር አግብቻችኋለሁ፤ እኔም። ከእናንተ ጋር ያደረግሁትን ቃል ኪዳን ለዘላለም አላፈርስም፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታ መልአክ ከጌልገላ ወደ ቦኪም ወጥቶ እንዲህ አለ፤ “ከግብጽ ምድር አወጣኋችሁ፤ ለቀደሙትም አባቶቻችሁ ልሰጣቸው ወደ ማልሁላቸው ምድር አመጣኋችሁ፤ እንዲህም አልሁ፤ ከእናንተ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳኔን አላፈርስም፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ኪታንቻይ ገልገላፐ ቦክማ ቢደ፥ እስራኤልያ አሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታን ህንተንታ ግብጼፐ ከሳድ፤ በን ህንተንቱ ማይዛ አዋቶ እማና ጋደ ጫቄዳ ጋድያ ህንተንታ ገልሳድ። ህንተንታ ሀዋዳን ያጋድ፤ ‘ታን ህንተናና ጫቀቴዳ ጫቁዋ ኡባካ መንከ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa kiitanchchay Gelggelappe Bookima biide, Israa'eeliyaa asaa hawaadan yaageedda; «Taani hinttentta Gibs'eppe kessaad; beni hinttenttu mayza aawaatoo immana gaade c'aak'k'eedda gadiyaa hinttentta gelissaad. Hinttentta hawaadan yaagaad; ‹Taani hinttenana c'aak'k'eteedda c'aak'uwa ubbakka mentsikke, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA kiitanchchay Gelgelappe Bookime biidi Isra7eele asaas, «Tani inttena Gibxeppe kessada beni intte aawaas immana gaada ta caaqqida biitta inttena gelththadis; histtada ta inttes, ‹Tani inttenara caaqqida caaqo qaalaa mulekka laammike. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኪታንቻይ ጌልጌላፔ ቦኪሜ ቢዲ ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ «ታኒ ኢንቴና ጊብጼፔ ኬሳዳ ቤኒ ኢንቴ ኣዋስ ኢማና ጋዳ ታ ጫቂዳ ቢታ ኢንቴና ጌልዲስ፤ ሂስታዳ ታ ኢንቴስ፥ ‹ታኒ ኢንቴናራ ጫቂዳ ጫቆ ቃላ ሙሌካ ላሚኬ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ኪታንቾይ ጋልጋላፐ ቦክማ ብድ፥ እስራኤለ አሳኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ታኒ ህንተና ግብፀፈ ከሳዳ በን ህንተ ማይዛታስ እማና ጋዳ ጫቅዳ ቢታ ህንተና ገልሳዳ፥ ‘ታኒ ህንተራ ጫቅዳ ጫቁዋ መንከ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa kiitanchoy Galgalape Bookima bidi, Isra7eele asaako haysada yaagis; “Taani hintena Gibxefe kessada beni hinte mayzatas immana gada caaqida biitta hintena gelsada, ‘Taani hintera caaqida caaquwa menthike; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእግዚአብሔር መልአክ ከጌልገላ ወደ ቦኪም ወጥቶ እንዲህ አለ፤ “ከግብፅ ምድር አወጣኋችሁ፤ ለቀደሙትም አባቶቻችሁ ልሰጣቸው ወደ ማልሁላቸው ምድር አመጣኋችሁ፤ እንዲህም አልሁ፤ ከእናንተ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳኔን አላፈርስም፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእግዚአብሔር መልአክ ከጌልጌላ ወደ ቦኪም ሄዶ እስራኤላውያንን እንዲህ አላቸው፤ “እኔ ከግብጽ ምድር አውጥቼ ለቀድሞ አባቶቻችሁ ልሰጣቸው ቃል ወደገባሁላቸው ምድር አመጣኋችሁ፤ እንዲህም አልኩ፦ ‘ከእናንተ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ከቶ አላፈርስም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መልኣኽ እግዚኣብሄር ድማ ኻብ ጌልገላ ናብ ቦኪም ደዪቡ ንህዝቢ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ኣነ ኻብ ግብፂ ኣውፃእኹኹም፤ ናብታ ነቦታትኩም ክህቦም ዝመሓልኩሎም ምድሪ ኸዓ ኣእተኹኹም። ነቲ ምሳኻትኩም ዝኣተኹዎ ኺዳነይ ንዘለኣለም ኣየፍርሶን እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መልኣኽ እግዚኣብሄር ድማ ካብ ጊልጋል ናብ ቦኪም ደየበ በለ ኸአ፡ ካብ ግብጺ ኣደየብኩኹም፡ ናብታ ነቦታትኩም ዝመሓልኩሎም ምድሪ ኸአ ኣእቶኹኹም። እቲ ምሳኻትኩም ዝአቶኽዎ ኺዳነይ ንዘለአለም ኣየፍርሶን እየ። |