Judges 19:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሰብኣይ ኪኸይድ ምስ ተንስአ ድማ፡ ምስ ሰበይቱን ባርያኡን፡ ሓሙኡ፡ ኣቦ እታ ጓሉን፡ በልዎ፡ እንሆ፡ ሕጂ መዓልቲ ትቐርብ ኣላ፡ ምሉእ ለይቲ ጽንሑ። እታ መዓልቲ ትዓቢ ኣላ፡ ልብኻ ምእንቲ ክሕጐስ ኣብዚ ጽናሕ፤ ጽባሕ ኣንጊህካ ድማ ናብ ገዛኻ ክትከይድ ተበገስ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰውዬውም ከዕቅብቱና ከብላቴናው ጋር ለመሄድ ተነሣ፤ የብላቴናዪቱ አባት አማቱም፥ “እነሆ፥ መሽትዋል፤ ፀሐዩም ሊጠልቅ ደርሷል፤ ዛሬም እዚህ እደር፤ በዚህም ተቀመጥ፤ ልብህም ደስ ይበለው፤ በጥዋትም መንገዳችሁን ትገሠግሣላችሁ፤ ወደ ቤትህም ትገባለህ” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰውዮውም ከቁባቱና ከአሽከሩ ጋር ለመሄድ በተነሣ ጊዜ የብላቴናይቱ አባት አማቱ። እነሆ፥ ቀኑ ተዋግዶአል፤ በዚህ እደሩ፤ እነሆ፥ ቀኑ ለማለፍ ተዋግዶአል፤ ልባችሁ ደስ እንዲለው በዚህ እደሩ፤ ነገም ወደ ቤታችሁ እንድትደርሱ ማልዳችሁ መንገዳችሁን ትሄዳላችሁ አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰውየውም ከቁባቱና ከአገልጋዩ ጋር ለመሄድ በተነሣ ጊዜ፥ የልጅቱ አባት ዐማቱ “እነሆ ጊዜው እየመሸ ነው፤ እዚሁ እደሩ፤ ቀኑ እየተገባደደ ነው፤ እዚሁ አድራችሁ ተደሰቱ፤ ነገ ጠዋት ማልዳችሁ በመነሣት መንገዳችሁን ትሄዳላችሁ” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ብታኒ ባረ አኪያ ቆማትናነ ባረ ቆማና ባናዉ ከስና፥ ናት አዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “በእተ፥ ሳአይ ቃም ድጌዳ! ናሸቲደ ሀዋን አቅ አግተ። ዎንታ ጉራና ደንዲደ፥ ህንተንቱ ሶይ ቢታ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Bitanii bare akkiyaa k'oomattinnanne bare k'oomaanna baanaw kesina, naatti aawuu hawaadan yaageedda; «Be'ite, sa'ay k'ammi diggeedda! Nashettiidde hawaan ak'i aggite. Wontta guuraanna denddiide, hinttenttu soy biita» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Addezi ba laggeththoyranne ba ayllera baana keziin nay aaway, «Ha7i sa7ay qammida gishshas hayssan ufayettishe aqidi wonto maaladora dendidi intte soo biite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣዴዚ ባ ላጌይራኔ ባ ኣይሌራ ባና ኬዚን ናይ ኣዋይ፥ «ሃኢ ሳኣይ ቃሚዳ ጊሻስ ሃይሳን ኡፋዬቲሼ ኣቂዲ ዎንቶ ማላዶራ ዴንዲዲ ኢንቴ ሶ ቢቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወይ ባ ላገራነ ባ አይልያራ ባናዉ ከይን፥ ናኤ አዋይ፥ “ሄኮ፥ ሳእ ቃምስ፤ ሀእካ አቅተ፤ ዎንታ ጉራ ደንድድ ህንተ ሶ ቢተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leewey ba laggetheranne ba aylliyara baanaw keyin, na7e aaway, “Heko, sa7i qammis; ha77ika aqite; wonta guura dendidi hinte soo biite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰውየውም ከቁባቱና ከአገልጋዩ ጋር ለመሄድ በተነሣ ጊዜ፣ የልጂቱ አባት ዐማቱ “እነሆ ጊዜው እየመሸ ነው፤ እዚሁ ዕደሩ፤ ቀኑ እየተገባደደ ነው፤ እዚሁ ዐድራችሁ ተደሰቱ፤ ነገ ጧት ማልዳችሁ በመነሣት መንገዳችሁን ትሄዳላችሁ” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሌዋዊውና ቊባቱ እንዲሁም አገልጋዩ ሆነው እንደገና ጒዞ ሲጀምሩ የልጅቱ አባት እንዲህ አለ፤ “ተመልከቱ! እነሆ ጊዜው መሽቶአል፤ ሌሊቱን እዚሁ ብታሳልፉ ይሻላል፤ አሁን ፈጥኖ ይጨልማል፤ እዚሁ ደስ ብሎአችሁ ዕደሩ፤ ነገ በማለዳ ተነሥታችሁ ጒዞ በመጀመር ወደ ቤታችሁ ትሄዳላችሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ሰብኣይ ምስታ ናይ ወሰን ሰበይቱን ሓሽከሩን ክኸይድ ምስ ተልዓለ፥ ሓሙኡ፥ ኣቦ እታ ሰበይቲ፥ “እንሆ፥ እቲ መዓልቲ ኽዓርብ ቀሪቡ እዩሞ ሕደር፤ ልብኻውን ይተሓጐስ፤ ፅባሕ ድማ ናብ ገዛኻ ኽትከይድ ኣንጊህኹም መንገድኹም ትጅምሩ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ሰብኣይ ምስታ ሰበይቲ ወሰኑን እቲ ጊልያኣኡን ኪኸይድ ምስ ነቐለ፡ ሓሙኡ፡ ኣቦ እታ መርዓት፡ እንሆ፡ መዓልቲ ኺዐርብ ኢሉ፡ በጃኻ ሕደሩ፡ እንሆ መዓልቲ መስዩ እዩ እሞ ሕደር፡ ልብኻ ይተሓጎስ፡ ጽባሕ ድማ ናብ ቤትካ ኽትከይድሲ ኣንጊህኩም መንገድኹም ኪዱ በሎ። |