Judges 19:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም እቶም ዝረኣይዎ ድማ ከምዚ በሉ። ኣቓልቦ ሃብ፡ ምኽሪ ውሰድ፡ ሓሳብካ ድማ ተዛረብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ያም በኋላ ያያት ሁሉ እን​ዲህ አለ፥ “እስ​ራ​ኤል ከግ​ብፅ ከወጡ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እን​ዲህ ያለ ነገር የሆ​ነ​በት ጊዜ የለም፤ የታ​የ​በ​ትም ጊዜ የለም፤” ያም ሰው እነ​ዚ​ያን የላ​ካ​ቸ​ውን ሰዎች እን​ዲህ ብሎ አዘ​ዛ​ቸው፥ “የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ሰዎች እን​ዲህ በሏ​ቸው፦ እስ​ራ​ኤል ከግ​ብፅ ከወጡ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ እን​ዲህ የሆ​ነ​በት ጊዜ አለን? እና​ንተ ተመ​ካ​ከ​ሩ​በት፤ የሚ​በ​ጀ​ው​ንም ተነ​ጋ​ገሩ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያየም ሁሉ። የእስራኤል ልጆች ከግብፅ ምድር ከወጡ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንዲህ ያለ ነገር ከቶ አልተደረገም፥ አልታየምም፤ አስቡት፥ በዚህም ተመካከሩ፥ ተነጋገሩም ይባባል ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያየም ሁሉ፥ “እስራኤላውያን ከግብጽ ከወጡ ጀምሮ እንዲህ ያለ ነገር ከቶ አልታየም፤ አልተደረገም፤ ምን ማድረግ እንዳለብንም በነገሩ አስቡበት፤ ተመካከሩ በት” ተባባሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ በኤዳ ኡባይ፥ “እስራኤልያ አሳይ ግብጼ ጋድያፔ ከሰዳሳፐ ሀቼ ጋካናዉ፥ ሀዋ ማላትያባይ ኡባካ ሀንቤና፤ ኑንካ በእበይኮ። አነ ሀዋ እትፐ አኬክ ዞረቶይቴ፥ እትባ ኦይተ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa be'eedda ubbay, «Israa'eeliyaa Asay Gibs'e gadiyaappe keseeddasaappe hachche gakkanaw, hawaa malatiyaabay ubbakka hanibeenna; nuunikka be'ibeykko. Ane hawaa ittippe akeeki zorettoytte, ittibaa ootsoytte» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa be7ida ubbay, «Isra7eele asay Gibxe biittafe kezoosofe hach gakkanaas hayssa mala miishshi hanibeenna; nunikka beyibeekko; ane hayssa issife akeeki zorettidi issi miish ooththoos» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ቤኢዳ ኡባይ፥ «ኢስራኤሌ ኣሳይ ጊብጼ ቢታፌ ኬዞሶፌ ሃች ጋካናስ ሃይሳ ማላ ሚሺ ሃኒቤና፤ ኑኒካ ቤዪቤኮ፤ ኣኔ ሃይሳ ኢሲፌ ኣኬኪ ዞሬቲዲ ኢሲ ሚሽ ኦስ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ በእዳ ኡባይ፥ “እስራኤለ አሳይ ግብፀ ቢታፈ ከዮደፐ ሀች ጋካናዉ ሀይሳ መላባይ ሀንቤና፤ ኑካ በእቦኮ። አነ ሀይሳ ቆፕ በእድ፥ አኬካን ዞረትድ፥ አይ ኦነኮ ኑስ ኦድተ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa be7ida ubbay, “Isra7eele asay Gibxe biittafe keyoodepe hachi gakanaw haysa melabay hanibeenna; nuka be7ibooko. Ane haysa qopi be7idi, akeekan zoretidi, ay oothaneko nuus odite” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያየም ሁሉ፣ “እስራኤላውያን ከግብፅ ከወጡ ጀምሮ እንዲህ ያለ ነገር ከቶ አልታየም፤ አልተደረገም፤ ምን ማድረግ እንዳለብንም በነገሩ አስቡበት፤ ተመካከሩበት” ተባባሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያ በኋላ የላካቸውን ሰዎች እንዲህ ብሎ አዘዛቸው፦ “ለእስራኤላውያን ሁሉ እንዲህ በሉአቸው፦ ‘የእስራኤል ሕዝብ ከግብጽ ምድር ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንዲህ ያለ ነገር ተደርጎ ያውቃልን? አስቡበት፤ ተመካከሩበት ተነጋገሩበትም።’ ” ያዩት ሁሉ “እስከዚህ ጊዜ ድረስ እንዲህ ያለ ነገር ታይቶም አይታወቅ!” አሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ ነዙይ ዝረኣየ ኸዓ “ደቂ እስራኤል ካብ ምድሪ ግብፂ ኻብ ዝወፁላ መዓልቲ ኽሳዕ ሎሚ ኸምዙይ ዝመሰለ ኾይኑን ተርእዩን ኣይፈልጥን። ስለዙይ ሕሰቡሉን ምኸሩሉን፤ ተነጋገሩሉን” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ኮነ ድማ፡ እዚ ዝረአየ ኹሉ፡ ደቂ እስራኣኤል ካብ ምድሪ ግብጺ ኻብ ዝወጹ መዓልቲ ኽሳዕ ሎሚ ኸምዚ ዘመሰለ ኾይኑን ተራእዮን ኣይፈልጥን። ሕሰብውን ተማኻኸሩሉን ተዛራረቡሉን በለ።