Judges 19:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ ጓለይ፡ ድንግልን ሰበይታን፡ እንሆ። ሕጂ ከውጽኦምን ከውርደኩምን ኣብ ኣዒንትኹም ጽቡቕ ዝኾነ ክገብረሎምን እየ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ድን​ግል ልጄና የእ​ር​ሱም ዕቅ​ብት እነሆ፥ አሉ፤ አሁ​ንም አወ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ አዋ​ር​ዱ​አ​ቸው፤ በዐ​ይ​ና​ች​ሁም ፊት ደስ የሚ​ላ​ች​ሁን አድ​ር​ጉ​ባ​ቸው፤ ነገር ግን በዚህ ሰው ላይ እን​ደ​ዚህ ያለ የስ​ን​ፍና ሥራ አታ​ድ​ርጉ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ድንግል ልጄና የእርሱም ቁባት፥ እነሆ፥ አሉ፥ አሁንም አወጣቸዋለሁ፤ አዋርዱአቸው እንደ ወደዳችሁም አድርጉባቸው፤ ነገር ግን በዚህ ሰው ላይ እንደዚህ ያለ ኃጢአት አታድርጉ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ ድንግል የሆነች ልጄና የሰውየው ቊባት አሉ፤ እነርሱን አሁኑኑ ላውጣላችሁና አስነውሯቸው፤ ያሻችሁንም አድርጉባቸው፤ በዚህ ሰው ላይ ግን እንዲህ ያለውን አሳፋሪ ድርጊት አትፈጽሙበት።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year በእተ፥ ታ ዎዶሮ ናታነ እ አኪያ ቆማታ ሀዋን ደኢኖ። ታን ኡንቱንታ ህንተንቶ ካረ ኬሳና፤ ያቶፐ ኡንቱንታ ህንተንቱ ኮዬዳዋ ኦተ፤ ሽን ሀ ብታንያ ቦላ ሄዋ ማላ ኢታባ ኦፕተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Be'ite, ta wodoro naattanne I akkiyaa k'oomatta hawaan de'iino. Taani unttuntta hinttenttoo kare kessana; yaatooppe unttuntta hinttenttu koyeeddawaa ootsite; shin ha bitaniyaa bolla hewaa mala iitabaa ootsoppite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Be7ite! Taas geela7o nayanne iza laggeththoya hayssan deettes. Tani istta inttes kare kessana; he wode istta intte koyidayssa ooththite; gido attiin ha addeza bolla hessa mala harassiza ooso ooththofte» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቤኢቴ! ታስ ጌላኦ ናያኔ ኢዛ ላጌያ ሃይሳን ዴቴስ። ታኒ ኢስታ ኢንቴስ ካሬ ኬሳና፤ ሄ ዎዴ ኢስታ ኢንቴ ኮዪዳይሳ ኦቴ፤ ጊዶ ኣቲን ሃ ኣዴዛ ቦላ ሄሳ ማላ ሃራሲዛ ኦሶ ኦፍቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄኮ፥ ታ ጌላኦ ናእያነ እያ ላገያ ሀይሳን ደኦሶና። ታኒ ኤንታ ህንተዉ ካረ ከሳና፤ ህንተ ኤንታ ቦላ ኮይዳባ ኦተ፤ ሽን ሀ አድያ ቦላ ሄሳ መላ ኢታባ ኦፍተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Heko, ta geela7o na7iyanne iya laggethiya haysan de7oosona. Taani enta hintew kare kessana; hinte enta bolla koydaba oothite; shin ha addiya bolla hessa mela iitabaa oothopite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነሆ ድንግል የሆነች ልጄና የሰውየው ቁባት አሉ፤ እነርሱን አሁኑኑ ላውጣላችሁና አስነውሯቸው፤ ያሻችሁንም አድርጉባቸው፤ በዚህ ሰው ላይ ግን እንዲህ ያለውን አሳፋሪ ድርጊት አትፈጽሙበት።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ የሰውዬው ቊባትና ድንግል የሆነችውን የእኔንም ሴት ልጅ! አውጥቼ ልስጣችሁ፤ ተጠቀሙባቸው፤ የምትፈልጉትንም ነገር አድርጉባቸው፤ በዚህ ሰው ላይ ግን ክፉ ነገር አታድርጉ!” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ፥ ድንግል ጓለይን ናይ ወሰን ሰበይቱን፥ ንኣኣተን ከውፅአልኩም፤ ከም ዝደለኹም ግበሩወን፤ ኣብዝ ሰብኣይ እዙይ ግና ኸምዙይ ዝበለ ነውሪ ነገር ኣይትግበሩ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ፡ ድንግል ጓለይን ሰበይቲ ወሰኑን፡ ንኣታተን ከውጽኣልኩም፡ ከም እተራእየኩም ጌርኩም ኣሕስርወን፡ ኣብዚ ሰብኣይ እዚ ግና ከምዚ ዝበለ ነውሪ ነገር ኣይትግበሩ፡ በሎም።