Judges 19:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ሰብኣይ ግና በታ ለይቲ እቲኣ ኺሓድር ኣይደለየን፣ ተንሲኡ ኸኣ ገዓዘ እሞ ናብ የቡስ፣ ማለት ኣብ የሩሳሌም በጽሐ። ምስኡ ድማ ክልተ ኣእዱግ ተሰቒለን ነበራ። ሰበይቱ እውን ምስኡ ነበረት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰው​ዬው ግን በዚያ ሌሊት ለማ​ደር አል​ፈ​ቀ​ደም፤ ተነ​ሥ​ቶም ሄደ፤ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ወደ ተባ​ለ​ችው ወደ ኢያ​ቡስ ፊት ለፊት ደረሰ። ከእ​ር​ሱም ጋር ሁለት የተ​ጫኑ አህ​ዮች ነበሩ፤ ዕቅ​ብ​ቱም ከእ​ርሱ ጋር ነበ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰውዮው ግን በዚያ ሌሊት ለማደር አልፈቀደም፥ ተነሥቶም ሄደ፥ ኢየሩሳሌምም ወደ ተባለች ወደ ኢያቡስ ፊት ለፊት ደረሰ። ከእርሱም ጋር ሁለት የተጫኑ አህዮች ነበሩ፥ ቁባቱም ከእርሱ ጋር ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሌዋዊው ግን በዚያች ሌሊት በዚያ ለማደር ስላልፈለገ ተነሥቶ የተጫኑትን ሁለቱን አህዮቹንና ቁባቱን ይዞ ኢየሩሳሌም ወደተባለችው ወደ የቡስ ሄደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን እ ሄ ጋላስ ያን አቃናዉ ኮይቤና። ሄዋ ድራዉ፥ ደንዲደ ቤዳ፤ ያቡሳ ጌተትያ የሩሳላመ ካታማ ማታ ጋኬዳ፤ እ አኪያ ቆማታነ ላኡ ጫኔዳ ሀረቱ አናና ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin I he gallassi yaan ak'anaw koyyibeenna. Hewaa diraw, denddiide beedda; Yaabuusa geetettiyaa Yerusaalame katamaa mata gakkeedda; I akkiyaa k'oomattanne laa"u c'aaneedda haretuu aananna de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin izi he gallas heen aqanaas koyontta gishshas, dendidi caanara diza nam7u hareta, ba laggeththoyonne ba aylleza ekkidi Yerusalaame geetettida Yaabuse gakkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኢዚ ሄ ጋላስ ሄን ኣቃናስ ኮዮንታ ጊሻስ፥ ዴንዲዲ ጫናራ ዲዛ ናምኡ ሃሬታ፥ ባ ላጌዮኔ ባ ኣይሌዛ ኤኪዲ ዬሩሳላሜ ጌቴቲዳ ያቡሴ ጋኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን እ ያን አቃናዉ ኮይቦና ግሾ ባ ላገዉ፥ ባ አይልያነ ናምኡ ጫነትዳ ሀረታ ኤክድ ያቡሰ ጌተትያ የሩሳላመ ካታማ ጋክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin I yan aqanaw koyiboona gisho ba laggethiw, ba aylliyanne nam7u caanetida hareta ekidi Yaabuse geetetiya Yerusalaame katamaa gakidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሌዋዊው ግን በዚያች ሌሊት በዚያ ለማደር ስላልፈለገ ተነሥቶ የተጫኑትን ሁለቱን አህዮቹንና ቁባቱን ይዞ ኢየሩሳሌም ወደተባለችው ወደ ኢያቡስ ሄደ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሌዋዊው ግን ያንን ሌሊት እዚያ ለማሳለፍ አልፈለገም፤ ስለዚህ እርሱ፥ ቊባቱና አገልጋዩ ተነሥተው ጒዞ ጀመሩ፤ ኮርቻ የተጫኑ ሁለት አህዮችም ነበሩአቸው፤ ቀኑም በመሸ ጊዜ የቡስ ተብላ ትጠራ ወደነበረችው ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ አጠገብ ደረሱ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ሰብኣይ ግና በታ ለይቲ እቲኣ ኽሓድር ስለ ዘይደለየ ተሲኡ ኸደ፤ ኢየሩሳሌም ናብ ዝተብሃለት ኣብ መንፅር ኢያቡስ ከዓ በፅሐ። እተን ክልተ ፅዑናት ኣእዱግን እታ ናይ ወሰን ሰበይቱን ድማ ምስኡ ነበራ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሰብኣይ ግና ኪሓድር ኣይፈተወን እሞ ተንሲኡ ኸደ፡ ክሳዕ መንጽር ይቡስ መጸ፡ ንሳ ኸአ ዮርሳሌም እያ። እተን ክልተ ጽዑናት ኣእዱግን እታ ሰበይቲ ወሰኑን ድማ ምስኡ ነበራ።